Re: የመለከት ማደናገርያ ፅሁፎች!
እስቲ ኣሁን ይሄ ምኑ ነው የሚያደናግርህ? የድንበር ህዝቦችን ዘለቄታዊ ሰላም ትሻለህ? ፈውሱ “ፊዚካል ዲማርኬሽንን” በፍቅር መንፈስ መተግበር ነው። ከዚያ በኋላም በፍቅርና በሰላም መንፈስ በጉርብትናና በወንድማማችነት መንፈስ ኑሮን መግፋት ነው። ከዚያ በተረፈ ግን ይህ ግልጽና ቅን ሃሳብ ካደናገረህ፡ ዬሆነ ልታደናግረው የፈለከው ነገር ኣለ ማለት ነው። ወዳጃችን Axumezana መልካም መልካሙን ሁሉ ደግሞ ከሃገርህ ልጆች ጋር ተመኝተንልሃል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። viewtopic.php?f=2&t=308857
Meleket wrote: ↑15 Nov 2022, 06:07ኤርትራውያን "ናትና ኣይንህብን ዘይናትና ኣይንደልን!" የምትል የትግል መርህ አለችን። ይህ ማለት ደግሞ ከነዚህ ከ146 የጋራ ፈርጦቻችን ወዲያ ኢትዮጵያ ከኛ የምትሻው ቅንጣት ታህል መሬት ሊኖር አይገባም፤ እኛም እንዲሁ እንደማለት ነው። ኣይደለም እንዴ?![]()
ፈጣሪ እጅግ አድርጎ ከባረካቸው ቀናት አንዷ "ይግባኝ የሌለበት ፍርድን" እንቀበላለን ተብሎ የተፈረመባት ዕለት ኣንዷ ነች፤ ሁለተኛዋ ደግሞ "ብይኑ የተበየነባት" ዕለት ነች። ሌሎች የተባረኩ ቀናትም ሞልተዋል።![]()
Re: የመለከት ማደናገርያ ፅሁፎች!
እንዳ ዛህላይ ማህላይ
See at Adi Halo!
See at Adi Halo!