Page 1 of 1
Amazing! ዘመነ ካሴ ግን የረመዳን ፆም እየፈታ ነው ወይስ አበላሉ እንደዚህ ነው ?
Posted: 19 Sep 2024, 21:35
by Thomas H
ዘሜ ይሄ ጦርነት የተስማማት ትመስላለች

Re: Amazing! ዘመነ ካሴ ግን የረመዳን ፆም እየፈታ ነው ወይስ አበላሉ እንደዚህ ነው ?
Posted: 19 Sep 2024, 22:15
by Misraq
ሽጉጥ አያያዝዋ ደስ ይላል፥፥ ዊልቼር ላይ አደረሳት እንጂ፥፥
Re: Amazing! ዘመነ ካሴ ግን የረመዳን ፆም እየፈታ ነው ወይስ አበላሉ እንደዚህ ነው ?
Posted: 19 Sep 2024, 22:44
by sun
Thomas H wrote: ↑19 Sep 2024, 21:35
ዘሜ ይሄ ጦርነት የተስማማት ትመስላለች
በራሱ፥ነፃ፥ምርጫ፥በየቀኑ፥ከሞት፥ጋር፥አይን፥ለአይን፥ፍጥጫ፥ጤናማ፥ሰላማዊ፥የድንቅና፥የደስታ፥ኑሮ፥ምርጫ፥ሞልቶ፥እያለ። ያሳዝናል፥እኮ። 
Re: Amazing! ዘመነ ካሴ ግን የረመዳን ፆም እየፈታ ነው ወይስ አበላሉ እንደዚህ ነው ?
Posted: 20 Sep 2024, 21:52
by Thomas H
ዘሜን ለምንድን ነው እንደዚህ ብዙ የምትበላው ሲሉት በ climate change ምክንያት ነው ብሏል አሉ:: እውነቱን ነው ?