ወይዘሮ Misraq እና ወይዘሪት union በboyfriend ተጣልተዋል:: እናስታርቃቸው እባካችሁ
Any ያገር ሽማግሌ አስታራቂ? ሁለቱ ወይዛዝርት ፍቅራቸው ለጉድ ነበር::
-
- Senior Member+
- Posts: 47040
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ወይዘሮ Misraq እና ወይዘሪት union በboyfriend ተጣልተዋል:: እናስታርቃቸው እባካችሁ
You cannot reconcile them until they do re engineering both of them to bring them back. Misraq Amela must shrink her world wide swimming pool and Union enlarge his Mudwa as much as he can then reconciliation without too much effort can be done.
Re: ወይዘሮ Misraq እና ወይዘሪት union በboyfriend ተጣልተዋል:: እናስታርቃቸው እባካችሁ
ዩንቲ ማለት የሚሳነዉ የአገዉ ሸንጎ ያለዉን መድፉን እየተኮሰ አማርኛ ቋንቋ የማን ነዉ ኣስብሎኛል።
የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያምን ሳይንስ መድፉ ኣድርጎ ነዉ ያስብላል።
ወታደራዊ ስልጠና ኖሮት መድፉን ለብቻዉ ሰርቶት ይሁን እርዳታ ኣግኝቶ ነዉ ያስብላል።
የሚተካን በስርዓት ሳያዘጋጅ ማፍረስን ማሰብ የሚችል ኣብዮተኛ ይሆን?
መድፉ ባክፋየር ስያደርግበትም ይታየኛል። ከቦረና እስከ አደዋ ከሁሉም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በላይ ዉስጡ ድርሻ ኣለን የሚባል ቋንቋ አማርኛ ይመስለኛል። ቦረና፣ ጉራጌ፣ አገዉ፣ ትግሬን ጨምሮ ማለት ነዉ።
ከአኙዋ እስከ ሶማሌ ድርሻዎች ቢጨመሩ የበለጠ መግባብያ ይሆናል።
የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያምን ሳይንስ መድፉ ኣድርጎ ነዉ ያስብላል።
ወታደራዊ ስልጠና ኖሮት መድፉን ለብቻዉ ሰርቶት ይሁን እርዳታ ኣግኝቶ ነዉ ያስብላል።
የሚተካን በስርዓት ሳያዘጋጅ ማፍረስን ማሰብ የሚችል ኣብዮተኛ ይሆን?
መድፉ ባክፋየር ስያደርግበትም ይታየኛል። ከቦረና እስከ አደዋ ከሁሉም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በላይ ዉስጡ ድርሻ ኣለን የሚባል ቋንቋ አማርኛ ይመስለኛል። ቦረና፣ ጉራጌ፣ አገዉ፣ ትግሬን ጨምሮ ማለት ነዉ።
ከአኙዋ እስከ ሶማሌ ድርሻዎች ቢጨመሩ የበለጠ መግባብያ ይሆናል።
Re: ወይዘሮ Misraq እና ወይዘሪት union በboyfriend ተጣልተዋል:: እናስታርቃቸው እባካችሁ
በሉ እኔው ላስታርቃችሁ... ቅዳሜ ነው ዛሬ...
ወይዘሪት union: በመጀመሪያ አንች ብሶትሽን ተናገሪ... ችግራችሁ ምንድን ነው? ምስራቅ ምን አጠፋ? I mean ወይዘሮ ምስራቅ …