Page 1 of 1

ሞኙ አማራ

Posted: 19 Sep 2024, 12:26
by Misraq
ዘር ለገበሬ ብሎ እነዚህን ዓብይንም በዜጋ ፓለቲካ ተቀብሎ ነው የተበላው። አሁንም እስክንድር 🦎 ይህን የተበላ ቁማር ቢሞክረውም እንዳይሳካ እናደርገዋለን። እስክንድር የቱለማ ኦሮሞ እና የጉራጌ ቅልቅል መሆኑን ስንቱ ያውቅ ይህን?

Re: ሞኙ አማራ

Posted: 19 Sep 2024, 12:30
by Union
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

አንተ እኮ አገው ነህ፣ ዘመነ አገው ነው። ምን አባክ አገባህ ስለ እስክንድር እና ስለ አማራ :lol:

አማራን ሞኝ እያልክ መስደብህ አንሶ መሪያችን እስክንድርን ለመንካት ፈለጋቹ።

Go mind your agew business

We Amaras will support Eskinder. :lol:

Misraq wrote:
19 Sep 2024, 12:26
ዘር ለገበሬ ብሎ እነዚህን ዓብይንም በዜጋ ፓለቲካ ተቀብሎ ነው የተበላው። አሁንም እስክንድር 🦎 ይህን የተበላ ቁማር ቢሞክረውም እንዳይሳካ እናደርገዋለን። እስክንድር የቱለማ ኦሮሞ እና የጉራጌ ቅልቅል መሆኑን ስንቱ ያውቅ ይህን?

Re: ሞኙ አማራ

Posted: 19 Sep 2024, 13:17
by Odie
አይ ምስራቅ!
አንደኛ ዩንየን እንዳለው ደረጀ ከበደ ነህ መስለኝ ዘር ሁሉ ለአማራ ይንበርከክ የምትል! ወይም ወያኔ ወይም ሻብያ ነህ:: በአመለካከትህ ብቻህን ቀረህ!!
ይህ መንገድ ሻቢያም ኦሮሙማም ትግሬም ሄደውበት ከመበጥበጥና ከእልቂት በቀር የፈየደ ነገር አልተከስተም:: የሚያዋጣው መገንጠል ነው:: ስለመገንጠል እቅድ አውራ ሻብያም ድጋፉን ይቸርሃል:: ካልሆነ በዚህ በኢንትርኔትና ሳይተላይት ዘመን የዘር ፖለቲካ መፍትሄ የለውም:: ማንም ለማንም ቁጭ ብሎ ስለማያድር ስለማይገዛ::
ሌላው ንፁህ አማራ ትግሬ ኤርትራዊ ጉራጌ ወረሞ jew ገለመሌ የለም:: ቁዋንቁዋና ባህል ነው ህብረተስቡን የሚገልፀው:: ስለዚህ ንፁህ የአማራ ዘር ምናምን እያላችሁ እንደአፍለኛ እንጀራ ተስባብራችሁ አባይንም አትሻገሩም:: የጠላኸው ስው ሁሉ ጉራጌ ከንባታ ቱሉማ ...ተቀላቅሎዋል ብለህ አትቀባጥር ጊዜህን አታጥፋ ምንም ማረጋገጫ የለህም:: ያልተደባለቀ ማጣርያ የለህም:: ስው ከጠላኸው በቃ ጠላሁት ብለህ ማረፍ ነው:: የራስህ ችግር በሌላ አታላክክ:: እየተባላችሁ ያለው ገና ሳታሽንፉ የበላይነት የገንዘብና ስልጣን ችኩቻ ውስጥ ገብታችሁ ነው:: This is your achilles heel::

Re: ሞኙ አማራ

Posted: 19 Sep 2024, 14:40
by Union
:lol:
አገው ደረጀ (misraq) አገው ሀገርን ለማዋለድ እየሰራ ነው። his profile say "Abyssinia will be reborn as Amara Nation" :lol:

He is talking about አገው :lol:
memberlist.php?mode=viewprofile&u=24297

He wants to combine agews in tigray and Gojam and swallow the Amara lands in between

Odie wrote:
19 Sep 2024, 13:17