Page 1 of 1

ግንቦት 7ቱ አገው ዘመነ ወደ ኤርትራ አርበኞችን ለማሳፈን ተልኮ ከመሄዱ በፊት የtplf በጎጃም የወጣቶች መሀበር ሀላፊ ነበር። ማን?

Posted: 17 Sep 2024, 23:23
by Union
ማን?

አገው ዘመነ!

የግንቦት 7 ተቃዋሚ መስሎ ጫንቃውን አሳብጦ ቁጭ ብሏል።

ዘመነ በአደን ነው ያሳደገው። ልክ OPDO አብይን እንዳሳደገው።

Re: ግንቦት 7ቱ አገው ዘመነ ወደ ኤርትራ አርበኞችን ለማሳፈን ተልኮ ከመሄዱ በፊት የtplf በጎጃም የወጣቶች መሀበር ሀላፊ ነበር። ማን?

Posted: 18 Sep 2024, 00:23
by Union
አገው ዘመነ ካሴ የግንቦት 7 በኤርትራ ቃል አቀባይ ነበር።

የሱ ድርጅት ግንቦት 7 ከ2 ቋንቋ በላይ የማያወራ አባል መሆን አይችልም ብሎ የፃፈ ነው።

ከዛ አገው misrak (ደረጀ) Eskinder Ethiopianist ነው ይልሀላ እዚ መጥቶ። down down Ethiopianist እያለ ይጮሀል :lol: :lol: :lol:

አያያያያ

Re: ግንቦት 7ቱ አገው ዘመነ ወደ ኤርትራ አርበኞችን ለማሳፈን ተልኮ ከመሄዱ በፊት የtplf በጎጃም የወጣቶች መሀበር ሀላፊ ነበር። ማን?

Posted: 18 Sep 2024, 12:31
by Union
ለብዙ አመታቶች የህውሀት በአዴን ባለስልጣን የነበረ ገዳይ አስገዳይ የነበረ ነው ዘመነ ካሴ ማለት

You got nothing on ታላቁ Eskinder. He is a crystal clear!.....የህዝብ ልጅ!

Re: ግንቦት 7ቱ አገው ዘመነ ወደ ኤርትራ አርበኞችን ለማሳፈን ተልኮ ከመሄዱ በፊት የtplf በጎጃም የወጣቶች መሀበር ሀላፊ ነበር። ማን?

Posted: 20 Sep 2024, 02:06
by Union
:lol: :x :lol: :lol: