Page 1 of 1

ኦፒዲኦ/ ጲጲ ገለመሌ ዶሮ ወጢቱን ያወደቀችበት ንግግር እንደ እከክ እየቆየ ይበላኛል!

Posted: 17 Sep 2024, 20:41
by Odie
ለአህያ ማር አይጥማትም ያለውማን ነበር?
እውነት አህያ ማር ቀምሳ ታውቃለች?

የኦሮሙማው አህያ የተቀመመ ደሮ ሞክሮት እንዴት ይጣመው?

የማሩን መጣም አለመጣም እየተመራመርን እያለነ ሳንጨርስ ሌላ ጥያቄ ጨመሩብን😜
ላህያ ጲጲ ወይም የጲጲ አህያ የደሮ ወጥ ይጥማታል ወይ የሚለውን😂
Hypothesis የጀመሩ ስዎች አይ የበቀሎ ገንፎ ወይም ፍሩሽካ ቀለቡ ለሆነ ክትፎም ዶሮ ወጥም አይጥመውም ብለው ገምተዋል::
----------------
ዞማሌ ወይም ሶማሌ በሁሉ ነገር ላይ ሹካር ሞጅሎ እንደሚበላው መሆን የለበትም:: ቆጪዬ ቆጮይቱን በሚጥምጣና በጨው ቀላል አጣፍጠናታል እንዴ😍

ጲጲ ስለሱ ምን አለ ይሆን? ይጣራልን?

ቁልቁዋልም ላይ ያላቸው አቁዋም ይታወቅ የምትሉ እኛ የለንበትም!! ፌንጣና ጉንዳንስ----ይቺ የጲጲ የመንገድ ቀለብ ነች😍😍😍

……………………
ስውየው ግን ገገማ ነው:: በእውነት:: የስው ልጅ የምግብ ጣእም ኢንጆይ ለማድረግ ስንት ቀምሞ ይበላል እርሱ ሽንኩርት ነው የምትበሉት ይበለን?
ለህዝብ ብሎ እኮ አይደለም ኑትሪሽኒስት ሆኖ የቀረበው:: በሱ ዘመን በታሪካችን ሽንኩርት ከታንዛንያ import ሆነ አሉ!!
አይ ሽንኩርት:: የጲጲ ጭንቀት::

ጲጲ የሽንኩርት ሳውና ይወስዳል? ሴቶቹ ወይባ ከገቡ ወንዶች ሽንኩርት ሳውና ይገቡ ይሆን ብለን ጠርጥረን ነው? ብልጽግና ብልግና አይደል?
-------------
ለአዲስ አመት ካገር ቤት በመጣ ቁሊት ለምን ዶሮወጥ ተስርቶ አልቀረበ መስላችሁ? ከዛማ ስው ጣቱን ሊቆረጥም ሊበላ ሆነ😂
ደግሞም እየዬ!!....ጲጲ የዘለፈው ወጣችን ብለን ነዋ እንባ የተራጨነው!

ከአቦካዶ ጋጋታ ይስውራችሁ😍😍😍😍