እውነት አህያ ማር ቀምሳ ታውቃለች?
የኦሮሙማው አህያ የተቀመመ ደሮ ሞክሮት እንዴት ይጣመው?
የማሩን መጣም አለመጣም እየተመራመርን እያለነ ሳንጨርስ ሌላ ጥያቄ ጨመሩብን
ላህያ ጲጲ ወይም የጲጲ አህያ የደሮ ወጥ ይጥማታል ወይ የሚለውን
Hypothesis የጀመሩ ስዎች አይ የበቀሎ ገንፎ ወይም ፍሩሽካ ቀለቡ ለሆነ ክትፎም ዶሮ ወጥም አይጥመውም ብለው ገምተዋል::
----------------
ዞማሌ ወይም ሶማሌ በሁሉ ነገር ላይ ሹካር ሞጅሎ እንደሚበላው መሆን የለበትም:: ቆጪዬ ቆጮይቱን በሚጥምጣና በጨው ቀላል አጣፍጠናታል እንዴ
ጲጲ ስለሱ ምን አለ ይሆን? ይጣራልን?
ቁልቁዋልም ላይ ያላቸው አቁዋም ይታወቅ የምትሉ እኛ የለንበትም!! ፌንጣና ጉንዳንስ----ይቺ የጲጲ የመንገድ ቀለብ ነች
……………………
ስውየው ግን ገገማ ነው:: በእውነት:: የስው ልጅ የምግብ ጣእም ኢንጆይ ለማድረግ ስንት ቀምሞ ይበላል እርሱ ሽንኩርት ነው የምትበሉት ይበለን?
ለህዝብ ብሎ እኮ አይደለም ኑትሪሽኒስት ሆኖ የቀረበው:: በሱ ዘመን በታሪካችን ሽንኩርት ከታንዛንያ import ሆነ አሉ!!
አይ ሽንኩርት:: የጲጲ ጭንቀት::
ጲጲ የሽንኩርት ሳውና ይወስዳል? ሴቶቹ ወይባ ከገቡ ወንዶች ሽንኩርት ሳውና ይገቡ ይሆን ብለን ጠርጥረን ነው? ብልጽግና ብልግና አይደል?
-------------
ለአዲስ አመት ካገር ቤት በመጣ ቁሊት ለምን ዶሮወጥ ተስርቶ አልቀረበ መስላችሁ? ከዛማ ስው ጣቱን ሊቆረጥም ሊበላ ሆነ
ደግሞም እየዬ!!....ጲጲ የዘለፈው ወጣችን ብለን ነዋ እንባ የተራጨነው!
ከአቦካዶ ጋጋታ ይስውራችሁ