Page 1 of 1

ፒፒ/ኦፒዲኦ/ሸኔ/ኦሌፍ እንኮኮ ይብቃት:: ጡጦም ትነጠቅ:: ጠግባ አግስታለች አቀርሽታለች!

Posted: 17 Sep 2024, 20:07
by Odie
መቸስ ማልጎዳኒ አለ (ያ ኦሮሞ በሉኝ ያለው መፃተኛ!)!!

ማነህ መካሻ ለማ በገበያ በገዛ አገርህ minority አለህ እኮ😂

ጫን ያለው መጣ!

minority/ህዳጣን/አናሳ....ምን ያላሉን አለ!

እነርሱ እንደ ከብት/ፈረስ እየተሳረሩ አስር አስር ተዋለዱና የስው ልኩ እንደጋማ ከብት ቀንድ ቆጠራ ሆኖ ቁጭ😅

Minority ማለት ከብዛት ጋር መያያዙና መብት ማስጠበቂያ መሆኑ ቀርቶ ለድርሻ መከፋፈያ ዝም ማስኛ መብት መጨፍለቂያ ሆኖልን ቁጭ!!

አንድ የጉራጌ አባባል አለ:: የእንግዴ ልጅ ሊወስድ የመጣ ውሻ /ድመት የህፃን ግማሽ ይገባኛል አለ የሚል ነው::

ባማርኛውም እፀድቅ ብዬ ባዝላት ተንጠልጥላ ቀረች ይባላል::

ኦሮሙማ/ጲጲ ( ስሙ ቄስ ይጥራውና) ወያኔ ባስለመደችው ጀርባችን ላይ ኢትዮጵያ ሱሴ ላንዴ ብቻ ልፈናጠጥ አለችን:: ሽዋ ውስጥ ለመድናትና እንደህፃን ልጅ አፍሽ ይጣፍጣል ዉይ አፌ ቁርጥ ይበል እንደዶሮ ብልት ግንጠላ አትበይ እንጂ በይ እንኮኮ በይ አልናታ-ለትንሽ ጊዜ😊

ከዛማ ጣማት..............
ያልገባትን ሂሳብ እንደመር አለችን...
እንዴት ነገሩ ሌላ የተሻለ የሂሳብ መደብም አለ... x…-..calculus…differential…trignometry…አሊጀበር አልናት😅
አለቀስች ... ተሽበረች-አልገባኝም አለች...
------------------
ዘወር አለችና እንኮኮ እንዳለች:-
ትግሬን ሻብያን አታላ አማራን ቀስቅሳ ዠለጠች
ይባስ ብላ አማራን ልትሞክር------
ዞማልያን እንዲሁ---
ያሳደጋት ሻውያ ቀለበት ያረገችለት ወልቃባዬ ክስንግ ነው ጥሩ ያለችውን ኢሱ ጪሱን ጪሳ ብላ አረብ አገር ሽኩ ብብት ስር ተቀረቀረች😂😂
…………………
እንደታዘለች ጡጦ እየጋትናት እኮ ነው!
አሁንማ ትርፍ ቃል ለምዳለች::
ማይኖሪቲ...ቂቂቂቂቂቂ!
መብት አዳይ ሆና ቁጭ ቦቲዋንም ሳትቀይር🤣🤣
ቀየረች እንዴ? ወያኔ በራባሶዋን እንደለወጠችብን::
——————
ዲዲቲ የሚባል ደነዝ ማነው? አባዱላ ገመዳ? አቤቤች ደደቤ ወይስ ተከፋይ ቄሮ ዩ ቱበር?

አይ ዘመነ ግልብጦሽ አምላክ ይገልብጥሽ
--------------
ጫላ ከእንኮኮ መውረድ ይገባዋል ጡጦም ይበቃዋል-አይመስላችሁም?