Page 1 of 1

አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት ነህ?

Posted: 17 Sep 2024, 16:17
by Abere
አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት ነህ?

Re: አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት

Posted: 17 Sep 2024, 16:22
by Union
አገው ሸንጎም ተቀጥቅጦ Agew-Misraq (ደረጀ) እና Nobel Agew አበዱ እኮ :lol:

እስክንድር አማራ ስለሆነ እና ፋኖን ብቻ አይደለም ኢትዮጵያን እንደ ማድረግ የሚችል እንደሆነ ስለሚያውቁ ነው

Re: አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት

Posted: 17 Sep 2024, 16:38
by Abere

እስክንድር ውጤት ተኮር መሪ ነው። ብዙ ልታይ ልታይ የማይል ፀጥ ብሎ በትዕግስት እና በጥበብ በአፉ ማንንም ሳይነካ ፍትሃዊ የትግል አላማውን የሚያከናውን። እኔ እስከ አሁን እስክንድር በአፉ ሲያስቀይም የሰማሁት አንድ የህበረተሰብ ክፍል የለም። በዚህ ዘመን ሁሉ ግለሰብ የአፍ እላፊ በዘመነ ዩቲዩብ ያልተናገረ ማግኜት ያስቸግራል።

_ He is not ordinary, he is really an extraordinary perosn. He is result based.

እኔ ስለ አገው ሸንጎ የማውቀው ነገር የለም። ወያኔ ወደ ሰቆጣ ጫፍ ያሉ አንዳንድ አገውኛ የሚናገሩ አስታጥቃ እራሷ አገው መስላ ሸንጎ እያለች ታጭበረብር እንደ ነበር እሰማለሁ። አገው እኮ አማራ ነው። አማራ እና አገው የአንድ ሳንቲም ገጽታ ነው። መከፍል አይቻልም። እኔ አገው የት የት እንዳለ እራሱ በደንብ አላውቅም። ዳንግላ አገው ነው ሲባል እሰማለሁ በአጋጣሚ ግን እንዳየሁት አማራ ነው፡ ሰቆጣ እራሱ አማራ ነው። ወያኔ እና ኦነግ ናቸው አንድ ጊዜ ዛር ሌላ ጊዜ ጅን እየጨነቃቸው የሚሆኑት። እነ ምስራቅ ጂኒ ቁልቋል የሚሆኑት ወያኔ/ሻዕብያ ስለሆኑ ነው። የአማራን ትግል ለመጥለፍ የሚደረግ ጥረት ነው። የአማራ ትግል ግቡ ሁሉንም ማሰተፍ እና ነጻ ማውጣት ነው። አንዳንድ ፋኖን መስለው ተልዕኮ ተሰጥቷቸው መሪ ተመስለው በክላሽ ታጅበው ደረታቸውን ዛፍ ስር ገልብጠው ዩቲዪብ እና ቲክቶክ መግለጫ ስለሰጡ ትክክለኛ ፋኖ አይደሉም። ይች ዘደ ግልጽ ናት።

union wrote:
17 Sep 2024, 16:22
አገው ሸንጎም ተቀጥቅጦ Agew-Misraq (ደረጀ) እና Nobel Agew አበዱ እኮ :lol:

እስክንድር አማራ ስለሆነ እና ፋኖን ብቻ አይደለም ኢትዮጵያን እንደ ማድረግ የሚችል እንደሆነ ስለሚያውቁ ነው

Re: አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት

Posted: 17 Sep 2024, 16:45
by Misraq
የሁለት ቱለማዎች ወግ :lol: :lol:

Re: አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት

Posted: 17 Sep 2024, 17:03
by Axumezana
ህልሙኛው አበረ ጥንቸል አንበሳ ገዳይ ነኝ ብላ ለጦጣ ብትነግራት ጦጢት ጥንቸልን ለመሆኑ አንበሳ ያልሽውን አሳይኝ ብትላት ጥንቸል በኩራት ኣረ ገዳይን እየሸለለች ተከተይኝ አለቻት እንድ ቦታ ላይ እንደደረሰች ይኸውልሽ አንበሳ ብትላት ጦጣም እየሳቀች ይኸማ ያንችው ዘመድ እፍር ገፊው አይጠ ሞገጥ ነው እያለች ሳቀችባት ይባላል።

ሳይማሩ ቅዳሴ
ሽለላ ምሳ ቁርሴ
ሳይገድሉ ጎፈሬ
ሳያረጋግጡ ወሬ

Re: አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት

Posted: 17 Sep 2024, 17:14
by Union
አገው Misraq (ደረጀ) :lol: :lol: :lol: :lol:

Now say something in አገውኛ :lol:

Misraq wrote:
17 Sep 2024, 16:45
የሁለት ቱለማዎች ወግ :lol: :lol:

Re: አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት

Posted: 17 Sep 2024, 17:30
by kebena05
ከንባታ ስለ አማራ ትግል ምን አገባው?

ዝም ብለሽ የኔላው አናሳ ብሄር ጋደኛሽ ሆሮ ጉራጌው ጋር ሆነች ያ የማይረባውን መከላከያህ አወድስ።

Abere wrote:
17 Sep 2024, 16:17
አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት ነህ?

Re: አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት

Posted: 17 Sep 2024, 17:31
by Union
ሰው ጥራ ሲሉት አጋሜ ህውሀት እራሱ መጣ :lol: :lol: :lol: :lol:
Axumezana wrote:
17 Sep 2024, 17:03
ህልሙኛው አበረ ጥንቸል አንበሳ ገዳይ ነኝ ብላ ለጦጣ ብትነግራት ጦጢት ጥንቸልን ለመሆኑ አንበሳ ያልሽውን አሳይኝ ብትላት ጥንቸል በኩራት ኣረ ገዳይን እየሸለለች ተከተይኝ አለቻት እንድ ቦታ ላይ እንደደረሰች ይኸውልሽ አንበሳ ብትላት ጦጣም እየሳቀች ይኸማ ያንችው ዘመድ አይጠ ሞገጥ ነው እያለች ሳቀችባት ይባላል።

ሳይማሩ ቅዳሴ
ሽለላ ምሳ ቁርሴ
ሳይገድሉ ጎፈሬ
ሳያረጋግጡ ወሬ

Re: አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት

Posted: 17 Sep 2024, 17:36
by Union
You anbeta qorchame ascari eritrean እባብ :lol:

ከንባታዎችን በጣም ነው የምንወዳቸው። Get that through your ascari anbeta head :lol:

You ascaris love oromuma and Abiy even though he is abusing you in Ethiopia. But...

Brother Abere hates Abiy and oromuma. Fact! :lol:

FANNO is fighting not only for Amara but for all Ethiopians.

kebena05 wrote:
17 Sep 2024, 17:30
ከንባታ ስለ አማራ ትግል ምን አገባው?

ዝም ብለሽ የኔላው አናሳ ብሄር ጋደኛሽ ሆሮ ጉራጌው ጋር ሆነች ያ የማይረባውን መከላከያህ አወድስ።

Abere wrote:
17 Sep 2024, 16:17
አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት ነህ?

Re: አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት

Posted: 17 Sep 2024, 17:49

ወንድማችን ቀበና እነዚህ ሁለት ብልጣ ብልጦችን የነቃባቸው ይመስላል፥፥ በእስክንድር ቀሚስ ተደብቀው የአማራን ትግል ወደ እነሱ አላማ ለመውስድ የሚውተረተሩ ጅሎች መሆናቸውን ሁሉም ሊረዳ ይገባል

Re: አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት

Posted: 17 Sep 2024, 17:58
by Abere
kebena (ቆሻሻ መጣያ ወንዝ)

እኛ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እንደ ነፍስ እና ስጋችን አንድ አርገን የምንወድነን - አንድ ህዝብ አንድ አገር ድር ማጋችን ዕጣ ፋንታችን አንድ ላይ የተገመደ ህዝብ። ስብዕና ማንነታችን በፈረንጅ የቀኝ ግዛት መዠገር ተመጦ ኩራታችን እና ስነ-ልቦናችን ተጎድቶ እንደ አንቺ አንዱ ከአንዱ በላይ ወይም በታች በሚል ስሌት አላደግንም - ወይም ቅድመ አያቶቻችን ይህን ባህል አላስተላለፉብንም። የአንች ቅድመ አያቶች ጣልያን በካልቾ በአኮርባጅ እየረገጠ እንደ ራሄል ልጆች ሰገራ ቤት እያሳጠበ አስፋልት እያስተጠረገ የበታችነት ስነ-ልቦና ስላከተበባችሁ ጠባሳው አሁንም ይነዘንዛችኋል። አዎ ቀኝ ግዛት ተፋልሞ ኩራት መስጠበቅ ለልጅ ልጅ ይደርሳል። ኢትዮጵያዊያን የስነ-ልቦና ጉዳት የለባቸውም - እናንተን እስከ ጌቶቻችሁ የገረፉ ጌቶች ናቸው። ከንባታ አስካሪ እና ጣልያን ገርፏል - ከንባታ አስካሪ እና ጣልያን ማርኮ ታጥቋል። ማን ያውቃል አስካሪ ማርኮ ሴት ባሪያ ይዞ መጥቶስ እንደሆን።

Posted: 17 Sep 2024, 19:58
by kebena05
I know, they think people were born yesterday.

You noticed Belaynesh is suddenly in love with Aberash Kenbataw? Their hidden hate for Amara has united finally.

I don’t know why this mini minorities are so bend in becoming the PP b$tches?
Misraq wrote:
17 Sep 2024, 17:49
kebena05 wrote:
17 Sep 2024, 17:30
ከንባታ ስለ አማራ ትግል ምን አገባው?

ዝም ብለሽ የኔላው አናሳ ብሄር ጋደኛሽ ሆሮ ጉራጌው ጋር ሆነች ያ የማይረባውን መከላከያህ አወድስ።

Abere wrote:
17 Sep 2024, 16:17
አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት ነህ?
ወንድማችን ቀበና እነዚህ ሁለት ብልጣ ብልጦችን የነቃባቸው ይመስላል፥፥ በእስክንድር ቀሚስ ተደብቀው የአማራን ትግል ወደ እነሱ አላማ ለመውስድ የሚውተረተሩ ጅሎች መሆናቸውን ሁሉም ሊረዳ ይገባል

Re: አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት

Posted: 17 Sep 2024, 20:07
by kebena05
አበራሽ እበቴ ከንባታው የፒፒ ገረድ

በከንባታነትሽ መኩራትሽን ባልጠላን ነበር ነገር ግን በማያገባሽ በአማራ ትግል ያ [deleted] አፍንጫሽን ለምን እንደምትከቺ አይገባንም። መጀመሪያ ስለ አማራ ይሁን ስለ ሶማሊያ ጉዳይ ከመፈትፈት ያ አናሳ አይጥ በላና ቅጠል ለባሽ ብሄርሽን ወደ 21ኛው ክፍለዘመን አስጠግያቸው።

Abere wrote:
17 Sep 2024, 17:58
kebena (ቆሻሻ መጣያ ወንዝ)

እኛ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እንደ ነፍስ እና ስጋችን አንድ አርገን የምንወድነን - አንድ ህዝብ አንድ አገር ድር ማጋችን ዕጣ ፋንታችን አንድ ላይ የተገመደ ህዝብ። ስብዕና ማንነታችን በፈረንጅ የቀኝ ግዛት መዠገር ተመጦ ኩራታችን እና ስነ-ልቦናችን ተጎድቶ እንደ አንቺ አንዱ ከአንዱ በላይ ወይም በታች በሚል ስሌት አላደግንም - ወይም ቅድመ አያቶቻችን ይህን ባህል አላስተላለፉብንም። የአንች ቅድመ አያቶች ጣልያን በካልቾ በአኮርባጅ እየረገጠ እንደ ራሄል ልጆች ሰገራ ቤት እያሳጠበ አስፋልት እያስተጠረገ የበታችነት ስነ-ልቦና ስላከተበባችሁ ጠባሳው አሁንም ይነዘንዛችኋል። አዎ ቀኝ ግዛት ተፋልሞ ኩራት መስጠበቅ ለልጅ ልጅ ይደርሳል። ኢትዮጵያዊያን የስነ-ልቦና ጉዳት የለባቸውም - እናንተን እስከ ጌቶቻችሁ የገረፉ ጌቶች ናቸው። ከንባታ አስካሪ እና ጣልያን ገርፏል - ከንባታ አስካሪ እና ጣልያን ማርኮ ታጥቋል። ማን ያውቃል አስካሪ ማርኮ ሴት ባሪያ ይዞ መጥቶስ እንደሆን።

kebena05 wrote:
17 Sep 2024, 17:30
ከንባታ ስለ አማራ ትግል ምን አገባው?

ዝም ብለሽ የኔላው አናሳ ብሄር ጋደኛሽ ሆሮ ጉራጌው ጋር ሆነች ያ የማይረባውን መከላከያህ አወድስ።

Abere wrote:
17 Sep 2024, 16:17
አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት ነህ?

Re: አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት

Posted: 17 Sep 2024, 21:19
by Union
Notice how kebena aka Fendex aka ascari euroqenter is now buddies with አገው misraq :lol:

Enemies of Ethiopians got together :lol:

Also notice አገው misraq and Nobel Agew aka Nobel agame are now buddies too :lol:

Oh Jesus .....where is the world going to :lol:

Regardless, Amara and Ethiopia are wining! with this new development!

Abere wrote:
17 Sep 2024, 17:58
kebena (ቆሻሻ መጣያ ወንዝ)

እኛ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እንደ ነፍስ እና ስጋችን አንድ አርገን የምንወድነን - አንድ ህዝብ አንድ አገር ድር ማጋችን ዕጣ ፋንታችን አንድ ላይ የተገመደ ህዝብ። ስብዕና ማንነታችን በፈረንጅ የቀኝ ግዛት መዠገር ተመጦ ኩራታችን እና ስነ-ልቦናችን ተጎድቶ እንደ አንቺ አንዱ ከአንዱ በላይ ወይም በታች በሚል ስሌት አላደግንም - ወይም ቅድመ አያቶቻችን ይህን ባህል አላስተላለፉብንም። የአንች ቅድመ አያቶች ጣልያን በካልቾ በአኮርባጅ እየረገጠ እንደ ራሄል ልጆች ሰገራ ቤት እያሳጠበ አስፋልት እያስተጠረገ የበታችነት ስነ-ልቦና ስላከተበባችሁ ጠባሳው አሁንም ይነዘንዛችኋል። አዎ ቀኝ ግዛት ተፋልሞ ኩራት መስጠበቅ ለልጅ ልጅ ይደርሳል። ኢትዮጵያዊያን የስነ-ልቦና ጉዳት የለባቸውም - እናንተን እስከ ጌቶቻችሁ የገረፉ ጌቶች ናቸው። ከንባታ አስካሪ እና ጣልያን ገርፏል - ከንባታ አስካሪ እና ጣልያን ማርኮ ታጥቋል። ማን ያውቃል አስካሪ ማርኮ ሴት ባሪያ ይዞ መጥቶስ እንደሆን።

kebena05 wrote:
17 Sep 2024, 17:30
ከንባታ ስለ አማራ ትግል ምን አገባው?

ዝም ብለሽ የኔላው አናሳ ብሄር ጋደኛሽ ሆሮ ጉራጌው ጋር ሆነች ያ የማይረባውን መከላከያህ አወድስ።

Abere wrote:
17 Sep 2024, 16:17
አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት ነህ?

Re: አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት

Posted: 18 Sep 2024, 14:00
by Abere
Axumezana,

ወያኔ የጦር መሳሪያ እንደ አፈር 27 አመት አግበስብሳ፤ ሚሳዬል እስከ አፍንጫዋ ታጥቃ፤ የምዕራባዊያን ቻናል ቴሊቭዥኖች ሲያንባርቁላት፤27 አመታት ግፍ የተፈጸመበትን አማራ ሲያብጠለጥሉላት የፕሮፓጋንዳ ጡሩምባ እነ ማርቲን ፕላውት ሲነፉላት - ያ ሁሉ ጦርነት ባህላዊ ጭፈራነው ተብሎ ዳንኪራ ተረግጦለት ያላሸነፈ አሁን ጭነቱን/ዳውላውን የጣለ አህያ ይመስል ማናፋት እና በየጢሻው መፏለል ምን ለውጥ ሊያመጣ ነው? ከችግር እና ውድቀት የማይማር በውደቀት አዙሪት ማጥ ውስጥ ይኖራል። የፈሪ ዱላው 50 ነው - ትጥቅ ታሳምራላችሁ እንደ ፍልፈል አፈር ይጭራላችሁ ከጫረችሁት አፈር ትቀበራላችሁ - መማር ካልቻላችሁ።

Fixing stupid is impossible - trying to change left over Woyane is impossible, becauss it is stupid by nature.

የትግራይ ህዝብ የሞተ የወያኔ ሽል ነው በከርሱ የያዘው። ወያኔ ትግራይ ሆድ ውስጥ የሞተ ጽንስ ነው - የሞተ ሽል እወልዳለሁ ያለ ትግሬ ይዞት ይሄዳል።
ማይክ ሀመር የሞተ የወያኔ ሽል አዋላጅ ነርስ ለመሆን ይታገላል - but it would be a still birth - Fano killed it a few years back :lol:

Axumezana wrote:
17 Sep 2024, 17:03
ህልሙኛው አበረ ጥንቸል አንበሳ ገዳይ ነኝ ብላ ለጦጣ ብትነግራት ጦጢት ጥንቸልን ለመሆኑ አንበሳ ያልሽውን አሳይኝ ብትላት ጥንቸል በኩራት ኣረ ገዳይን እየሸለለች ተከተይኝ አለቻት እንድ ቦታ ላይ እንደደረሰች ይኸውልሽ አንበሳ ብትላት ጦጣም እየሳቀች ይኸማ ያንችው ዘመድ እፍር ገፊው አይጠ ሞገጥ ነው እያለች ሳቀችባት ይባላል።

ሳይማሩ ቅዳሴ
ሽለላ ምሳ ቁርሴ
ሳይገድሉ ጎፈሬ
ሳያረጋግጡ ወሬ

Re: አሜሪካ የት ይደርሳል ያለችው ወያኔ ፋኖ ቆረጦ መና አስቀረው። ቁጥቋጦው ኦሮሙማ ምነው እግሬን በሰበረው ፕሪቶሪያ ከምሄድ እያለ ነው። በደንብ እየተቆጠቆጠ ነው። ቀይ መስቀል ወደት

Posted: 18 Sep 2024, 20:08
by Axumezana
ወይን እድሳት ላይ ነው፤