Finally Misraq (ደረጀ) Admitted He is Agew Shengo - Enemy of Amara People! ከዚህ ቦሀላ አማራ መስሎ መደበቅ አልቻለም!
Posted: 17 Sep 2024, 15:19
Look at these two agews talking to eachother!
Misraq wrote: ↑17 Sep 2024, 14:44Thank you Noble,Noble Amhara wrote: ↑17 Sep 2024, 14:15Misrak
Undo is worshipping Eskender as if he is fighting on the ground for Amhara the reality is Eskender is hiding in the Caves/Washa of Menz-Marabiete
the leader of Debat-Debark-Amba Giorgis////North Gondar Fano denounced Eskender
እስክንድር አሾልኮ ያስገባቸው ብሄርብሄረሰቦች እነዚህን ግዙፍ ሃይል ያደራጁ የፋኖ መሪዎችን ይጠላል:: ጀግናው ባዬ ቀናው (Gonder) ፥ ምሬ ወዳጆ (Wollo) ፥ አሰግድ መኮንን (Shoa) እና አርበኛ ዘመነ ካሴን (Gojjam)
ከላይ የጠቀስኩዋቸው የፋኖ አመራሮች ከግንቦት ኢዜማ አመለካከት በተቃራኒ አማራ የገጠመው አደጋ ከባድ ስለሆነ እንደ ትግሬው እና ኦሮሞው ራሱን አጠንክሮ መውጣት አለበት በሚለው ሃሳብ ላይ ጽኑ አቆዋም ስላላቸው ነው:: ደስ የሚለው እስክንድር ምንም ሃይል የለውም፥፥ ጫጫታቸው ሚድያ ላይ ብቻ ነው፥፥ እነ ጥላሁንን(union) ስምሪት የሚሰጣቸው የኢትዮ 360 ው ሃብታሙ አፍራሳ ነው