Page 1 of 1

የዲቃላ ጉዳይ ሶማሊያም ደረሰ፣ ጉድ ፈላ!

Posted: 17 Sep 2024, 14:32
by DefendTheTruth
ይህ ነገር ቀላል አይምሰላችዉ! መረራ ጉዲና ከክብሩ የወደቀው ያቺን የተከለከለች ቃል በመጠቀሙ ነበር፣ ኢትዮጵያ ዉስጥ። አሁን እሷን ብሞት አያነሳትም!

የሶማሊያዉም ዱሪዬ ዋጋዉን ያገኛል፣ ሶማሊያዎችን በመሳደብ የትም አይደርስም!


Re: የዲቃላ ጉዳይ ሶማሊያም ደረሰ፣ ጉድ ፈላ!

Posted: 17 Sep 2024, 14:47
by DefendTheTruth
የኢትዮጵያ ወታደር ሶማሊያ ከገባ 20 አመት በላይ ሆኖታል፣ ገብቶ ዝም ብሎ አልተኛም፣ ስራ ላይ ነበር። የኔ የተፈጠሩት ልጆች ዛሬ ላይ ለአቅመ አዳም ደርሶዋል፣ ክላሽንኮቭ ለመሸከምም ደርሶዋል፣ ከአባታቸዉ ጋር በመሆን የአያታቸዉን አገር ለመከላከል ቆርጦ ተነስቶዋል፣ የሶማሊያዉ በለስልጣን እዚህ ላይ መናደዱ የምጠበቅ ነዉ።

ሶማሊማን የምባለዉ የዚህ ፎረም ጋጠወጥም ጫርጫር ብደረግ፣ የኢትዮጵያ ደም በዘመዶቹ ዉስጥ ሳይኖር አይቀርም፣ ለዚህ ነዉ ስለ ኢትዮጵያ ያን ያክል ሴንትሜንት ያለዉ፣ አትፍረዱበት!