Page 1 of 1
ሰለስተ ሉኬቶ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 17 Sep 2024, 10:59
by Meleket
ሰለስተ ሉኬቶ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
ሰለስተ ሉኬቶ፡
እታ ሓንቲ ዓባይ እታ ሓንቲ ንእሽቶ፡
ሓንቲ ማእከለይቲ ሰሚረን ኣብ ሸቶ፡
እናተበራረያ እናተቀናነያ እናተዘራረያ፡
ሓንሳብ ከይሰልከያ፡
ንደቂ ኤርትርያ ኣብ ሕሰም ከብልያ፡
መዋእል ኪሃልፍ ዓለም ኩላ ርእያ።
Re: ሰለስተ ሉኬቶ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 18 Sep 2024, 03:12
by Meleket
Meleket wrote: ↑17 Sep 2024, 10:59
ሰለስተ ሉኬቶ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
ሰለስተ ሉኬቶ፡
እታ ሓንቲ ዓባይ እታ ሓንቲ ንእሽቶ፡
ሓንቲ ማእከለይቲ ሰሚረን ኣብ ሸቶ፡
እናተበራረያ እናተቀናነያ እናተዘራረያ፡
ሓንሳብ ከይሰልከያ፡
ንደቂ ኤርትርያ ኣብ ሕሰም ከብልያ፡
መዋእል ኪሃልፍ ዓለም ኩላ ርእያ።
viewtopic.php?f=2&t=308857&
Meleket wrote: ↑09 Nov 2022, 10:35
የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች! - የ146ቱ ካምፖች ወግ!
ጐበዝ እነዚህ 146 የጋራ ፈርጦቻችን ከነ 'ኮኦርዲኔታቸው' በማያሻማ መልኩ “ይግባኝ በማይባልበት” ፍርድ ተወስነው፡ ቁልጭ ብለው ትግባሬን እየጠበቁ የተቀመጡ ናቸው።
https://legal.un.org/riaa/cases/vol_XXVI/771-799.pdf
ታድያ ሃገራችን ኤርትራና ጐረቤቷ ኢትዮጵያ በሰላም ይኖሩ ዘንድ፡ እንዲህ ቢደረግ ምን ይመስላችኋል?
1.) በ146ቱ ነጥቦች፡ በያንዳንዷ ስፍራ የጋራ ወታደራዊ ካምፕ በመገንባት የደንበር ጸጥታ አስከባሪ ሃይል ማስፈር።
2.) በ146ቱ ካምፖች የሚኖሩት የሁለቱ ሃገራት የሰራዊት ብዛት 80 ከኢትዮጵያ (ሁሉን ኢትዮጵያዊ ብሄር ብሄረሰቦች የወከለ እንዲሆን ማለትም ኣልተወከልኩም የሚል ኢትዮጵያዊ ብሄር እንዳይኖር ማለት ነው።) ኤርትራም በበኩሏ ከ80 ያልበለጡ የሰራዊቷ ኣባሎችን በነፍስወከፍ 146ቱ ካምፖች ውስጥ እንድታስቀምጥ ማድረግ።
3.) ይህም ማለት 146*80 = እያንዳንዷ ሃገር ቢያንስ ቢያንስ 11,680 በወታደራዊ ዲሲፕሊን የተመሰከረላቸውን የሰራዊት አባሎቿን ለድንበር ጥበቃ እንድታሰማራ ማድረግ። ይህ የሁለቱ ሃገራት መንግስታት የሰራዊት ክፍል፡ ፈጣን በሆነ ዘመናዊ የመገናኛ መሳርያዎች የታጠቀ ማድረግ። [ስለ ወጪው አትጨነቁ፡ የሁለቱ ሃገራት ህዝብ ሊሸፍነው ይችላል፤ የሁለቱ ሃገራት ህዝብ በረባ ባልረባው ከመናቆር፡ ገንዘብ አዋጥቶ ሰላሙን ማስጠበቅ ይቀለዋል!]
4.) የሁለቱም ሃገሮች የአየር ሃይል፡ ሃገሮቹ ዬተስማሙባቸውን ያህል የአሰሳና ዳሰሳ ሂሊኮፕተሮችና ድሮኖች ለዚሁ ድንበር ጸጥታ መመደብ። [በሂሊኮፕተርና በድሮን ከመጨፋጨፍ ይሄ ሳይሻል ኣይቀርም ትላላችሁን?]
5.) በዚህ መሰረት፡ በድንበር አካባቢ ምናልባት ሊፈጥር የሚችልን ግጭት በግዜ ማጤንና ፈጣን ፈውስ በመሻት እልባት ላይ ማድረስ።
በዚህ መልኩ “ፊዚካል ዲማርኬሽኑን” ብንጀምረው የሁለቱ አጎራባች ሃገሮች ህዝቦች ዘለቄታዊ ሰላምና እፎይታን ለማግኘትና ለማጣጣም አይችሉም ትላላችሁን? እስከ መቼ ድረስ እርስ በእርስ ማናቆር ጐበዝ!
ለዛሬ 146 የጋራ ፈርጦቻችንን እዚህ ተመልከቷቸው!ከገጽ 786-794 ወይም ከ ገጽ 17-25 ቁልጭ ብለው አሉላችሁ።
ጐበዝ "ፊዚካል ዲማርኼሽኑ" በዚህ ሃሳብ አኳያ ቢተገበር ምን ይመስላችኋል? እስቲ የሚጐድለውን አጉድላችሁ፡ የሚጨመረውን ጨምራችሁ ሃሳባችሁን አክሉበትና ወደ ትግባሬ እናምራ። የየሃገሮቻችን ቦተሊከኞቻችንን እንዲህ አድርገን 'ጭራውን መያዝ' የፈሩትን ነገር በማደፋፈር እናግዛቸው እንጂ ጐበዝ! አይመስላችሁም። "ፊዚካል ዲማርኼሽን ይቻላል!"
ተጻፈ፡ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Re: ሰለስተ ሉኬቶ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 18 Sep 2024, 11:20
by Meleket
ለፈገግታ ያህል ነው፡ የፊዚካል ዲማርኬሽኗ ጥምር ቁልፍ ይህቺ ትሆንን?
viewtopic.php?f=2&t=308857&
![](https://i.imgur.com/Vvc9h6s.jpg)
Re: ሰለስተ ሉኬቶ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 18 Sep 2024, 11:32
by Odie
ውሻ የውሻ ልጅ!
የኢትዮጵያ ያልሆነ ምን አለህ አገር ለመሆን ያስቻለህ ከምትጠቀመው አማርኛና ፎረሙ አንስቶ
![😂](//cdn.jsdelivr.net/emojione/assets/svg/1f602.svg)
![😂](//cdn.jsdelivr.net/emojione/assets/svg/1f602.svg)
![😂](//cdn.jsdelivr.net/emojione/assets/svg/1f602.svg)
ተገነጠልክ አይደል? ከተገነጠልክበት ጎረቤትህ ነገሮች መለየት እንዴት አቃተህ
![😂](//cdn.jsdelivr.net/emojione/assets/svg/1f602.svg)
ፈልጎህ የመጣ ያለ ይመስል
![😅](//cdn.jsdelivr.net/emojione/assets/svg/1f605.svg)
Bastar@@@d በረሃ ውስጥ ኢሳያስ ያዳቀለህ lifeless ፍጥረት!
ኤርትራ ሙሉ የአንድ college dropout dictator sperm clone የሆናችሁ child soldiers ቀይ እምባባ ኢሳያስ ያዳቀለሽ ሁላ እዚህ መጥተሽ ትኩራሪያለሽ
![😅](//cdn.jsdelivr.net/emojione/assets/svg/1f605.svg)
![😅](//cdn.jsdelivr.net/emojione/assets/svg/1f605.svg)
ወራዳ!
ወደ ማትታወቁበት ሂዱና ጉራችሁን ንዙ!!
Re: ሰለስተ ሉኬቶ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 19 Sep 2024, 04:34
by Meleket
Meleket wrote: ↑17 Sep 2024, 10:59
ሰለስተ ሉኬቶ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
ሰለስተ ሉኬቶ፡
እታ ሓንቲ ዓባይ እታ ሓንቲ ንእሽቶ፡
ሓንቲ ማእከለይቲ ሰሚረን ኣብ ሸቶ፡
እናተበራረያ እናተቀናነያ እናተዘራረያ፡
ሓንሳብ ከይሰልከያ፡
ንደቂ ኤርትርያ ኣብ ሕሰም ከብልያ፡
መዋእል ኪሃልፍ ዓለም ኩላ ርእያ።
Re: ሰለስተ ሉኬቶ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 19 Sep 2024, 12:59
by Justice Seeker