Page 1 of 1
በግርግር ወደባችን አስብን ና ግባ በኪሴ ሶማሌላንድ ፍሪ ላንድ!
Posted: 16 Sep 2024, 18:41
by Odie
እንዴ ጥሩ ነው
ቄሮ ግሪሳው ስው ከማገት ለመዋጋት ወደ አስብ ወደሶማሊ ላንድ
ፋኖ ወደ ፋዘር ላንድ አራት ኪሎ
Let us hear whose demon is going to cry first on this thread

Re: በግርግር ወደባችን አስብን ና ግባ በኪሴ ሶማሌላንድ ፍሪ ላንድ!
Posted: 16 Sep 2024, 18:45
by Odie
ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ!
For sure abyssladywitch==Zombiman== Zomaliman aka camel but sniffer== shabea cloned cadres (cloned by the dictator when they were babies to fight for shabea) will start beaching



Re: በግርግር ወደባችን አስብን ና ግባ በኪሴ ሶማሌላንድ ፍሪ ላንድ!
Posted: 16 Sep 2024, 20:25
by Odie
So all the congregation is smart and backed off
Good job
You see that is how mixed is the current scenario
Still, we hope Fano comes to fatherland 4 kilo
We hope Somaliland takes care of itself: lol:
The clown brings port Assab or Somaliland knowingly or unknowingly
Two birds in one stone

Re: በግርግር ወደባችን አስብን ና ግባ በኪሴ ሶማሌላንድ ፍሪ ላንድ!
Posted: 16 Sep 2024, 21:36
by Abere
Odie
ብቻ ፍየል በግርግር እናቱን ምን ይላል እንዳይሆን ኢትዮጵያዊያን በማይረባ የጎሳ ቅራቅንቦ ተጠላልፈው ያለዐዋቂ በመሆን አገር እንዳይጎዳ ነው። ከዚህ ፎረም ላይ በርካታ ሾካካ ሻዕብያዎች ኢትዮጵያዊ በመምሰል ለማታለል ይታገላሉ፤ወያኔዎችም ሆኑ ኦነጎች ያው አገር ጠል ከመሆናቸው አንጻር ሊታመኑ የማይገባቸው ናቸው። ለማንኛውም ለሁሉ ነገር ምዕራፍ እንዳለው ሁሉ የኢትዮጵያ ጠላቶች አንድ ላይ የሚወድቁበት ጊዜ የደረሰ ይመስላል። የአሰብ ጉዳይ ባንክ የተቀመጠ የኢትዮጵያ ሃብት ነው - አሰብ አይቀርም።
Re: በግርግር ወደባችን አስብን ና ግባ በኪሴ ሶማሌላንድ ፍሪ ላንድ!
Posted: 16 Sep 2024, 22:00
by Odie
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
“ብቻ ፍየል በግርግር እናቱን ምን ይላል እንዳይሆን ኢትዮጵያዊያን በማይረባ የጎሳ ቅራቅንቦ ተጠላልፈው ያለዐዋቂ በመሆን አገር እንዳይጎዳ ነው።”
ዝም ብለን በጥንቃቄ እናያቸዋለን ወይ ይተላለቃሉ ወይ ማኖ ይነካሉ
እንደው እነዚህ ዘረኞች አቻኮሉን እንጂ በቅርብም በሩቅም ቢሆን ወደባህር መዝለቃችን አይቀር በውድም በግድም:: ይህን አምነው ቢቀበሉ ይሻላቸዋል:: የሶማልያ ኮስት እኮ የአለም ቆሻሻ ሁሉ መጣያ ነው እኮ! ኑክሊያር ዝቃጭ ሳይቀር
እዚህ የሚሳደቡት አንዳንዶቹ ኢሳያስ clone ያደረጋቸው ከህፃንነታቸው ይሄ ቀይ እንባባ ምናምን ተብለው በጥላቻ ያደጉ ነብስ በሎች ናቸው like abysslady
