Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12269
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ሰዉዬዉን ግን ምን አቅበዘበዘዉ፣ ሞቱ ደርሶ ሸቶት ይሁን?

Post by DefendTheTruth » 16 Sep 2024, 13:18

ሰዉ ከመሞቱ በፊት በተለየ ሁኔታ ይቅበዘበዛል ይባላል፣ ይህ ነገር እዉነት ከሆነ ሰሞኑን እየተቅበዘበዘ ያለዉ ኢሳያስ አፈወርቂ፣ ያለምክንያት አይደለም ለማለት እደፍራለሁ።

ሰዉዬዉ ሞቱን አሽትቶዋል መሰለኝ። ትናንት ከግብፅ በላስልጣናት ጋር ሆኖ ኢትዮጵያ ላይ ስዶልት ዋለ፣ ዛሬ ደግሞ ገና ሳይነጋ ከእንቅልፉ ተነስቶ ወደ ደቡብ ሱዳን አቅንቶዋል። ምን ነክቶት ይሁን?

ሰዉዬ በቅርቡ የሆነ ነገር ሳይደርስበት አይቀርም፣ ይህን ያህላ መተንበይ አይከብድም!


sesame
Member+
Posts: 7113
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ሰዉዬዉን ግን ምን አቅበዘበዘዉ፣ ሞቱ ደርሶ ሸቶት ይሁን?

Post by sesame » 16 Sep 2024, 13:29

Your PP clown had no idea what he was starting when, in desperation, he declared war on his neighbours. Now Esu will teach him the lessons that Mengistu and the Agames learned. Building a street is not the same as annahilating enemies.

DefendTheTruth wrote:
16 Sep 2024, 13:18
ሰዉ ከመሞቱ በፊት በተለየ ሁኔታ ይቅበዘበዛል ይባላል፣ ይህ ነገር እዉነት ከሆነ ሰሞኑን እየተቅበዘበዘ ያለዉ ኢሳያስ አፈወርቂ፣ ያለምክንያት አይደለም ለማለት እደፍራለሁ።

ሰዉዬዉ ሞቱን አሽትቶዋል መሰለኝ። ትናንት ከግብፅ በላስልጣናት ጋር ሆኖ ኢትዮጵያ ላይ ስዶልት ዋለ፣ ዛሬ ደግሞ ገና ሳይነጋ ከእንቅልፉ ተነስቶ ወደ ደቡብ ሱዳን አቅንቶዋል። ምን ነክቶት ይሁን?

ሰዉዬ በቅርቡ የሆነ ነገር ሳይደርስበት አይቀርም፣ ይህን ያህላ መተንበይ አይከብድም!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12269
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሰዉዬዉን ግን ምን አቅበዘበዘዉ፣ ሞቱ ደርሶ ሸቶት ይሁን?

Post by DefendTheTruth » 16 Sep 2024, 14:40

የኢሳያስ መቅበዝበዝ ምንም አላማረኝም፣ ነገሩ የጥሩ አይመስለኝም። ምን አሽትቶ ነዉ?

ሰዉዬዉ ሳይሰናበት አይቀርም!

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 13037
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: ሰዉዬዉን ግን ምን አቅበዘበዘዉ፣ ሞቱ ደርሶ ሸቶት ይሁን?

Post by Tog Wajale E.R. » 16 Sep 2024, 16:04

☆1000% ጋራንቲ፥ውጤቱን፥በቕርቡ፥ታየዋለህ ☆!!
☆ልጋ°ጋም፥ጴንጤ፥ጋላ/ባንቱ/እበቱ/ጉራጌ፥ሕጻኑ፥መሪ☆!!
☆ራቑቱን፥በጋሪ፥በምኒሊክ፥ኣደባባይ፥ሬሣውን፥ይጎተታል☆!!
☆ከሱም፥ጎን፥ተብ°ታባ፥ጉራጌ፥ብር'ኣምጡ፥ብ/ነጋ☆!!
* በእርግጠኝነት፥ራቑቱ፥ይጎተታል፥ለማየት፥ያብቃህ *!!

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 13037
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: ሰዉዬዉን ግን ምን አቅበዘበዘዉ፣ ሞቱ ደርሶ ሸቶት ይሁን?

Post by Tog Wajale E.R. » 17 Sep 2024, 05:12

☆ D.D.T A.K.A. ጭራቕ፥ፊት/ደስ'ኣላለኝ/ኣባራ☆!!
☆ ዋጋህን፥ታገኛታለህ፥የ'ትም፥ብትደበቕ፥እናገኝሃለን☆!!
* ጋላ'ባንቱ፥እና፥ወያኔ፥ሲጠግብ፥ብትር፥፡ያምረዋል *!!




Yimer
Member
Posts: 435
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ሰዉዬዉን ግን ምን አቅበዘበዘዉ፣ ሞቱ ደርሶ ሸቶት ይሁን?

Post by Yimer » 17 Sep 2024, 06:16

Tog Mojale,

ሰካራም ሽማግሌ... ለመሆኑ ማሰቢያ ጭንቅላት አለህ?

Ethiopia will [deleted] up any enemy.
Tog Wajale E.R. wrote:
16 Sep 2024, 16:04
☆1000% ጋራንቲ፥ውጤቱን፥በቕርቡ፥ታየዋለህ ☆!!
☆ልጋ°ጋም፥ጴንጤ፥ጋላ/ባንቱ/እበቱ/ጉራጌ፥ሕጻኑ፥መሪ☆!!
☆ራቑቱን፥በጋሪ፥በምኒሊክ፥ኣደባባይ፥ሬሣውን፥ይጎተታል☆!!
☆ከሱም፥ጎን፥ተብ°ታባ፥ጉራጌ፥ብር'ኣምጡ፥ብ/ነጋ☆!!
* በእርግጠኝነት፥ራቑቱ፥ይጎተታል፥ለማየት፥ያብቃህ *!!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12269
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሰዉዬዉን ግን ምን አቅበዘበዘዉ፣ ሞቱ ደርሶ ሸቶት ይሁን?

Post by DefendTheTruth » 19 Sep 2024, 16:56

የሆነ ነገር አላማረኝም ብዬአችዉ ነበር፣ የሆነ ነገር ሸቶኝ ነበር፣ የሸተተኝም ነገር አሁን በስዩም ተሾማም ተደገመ።

ቀጠናዉ ወደ ተለዋዋጭ ክስተቶች እያቀና ነዉ። እስራኤል ሳይወድ በግድ ከኢትዮጵያ ጎን ልትቆም ነዉ፣ አሜሪካም ሽብርተኛዉ ተመልሶ እንዳያሰራራ ከኢትዮጵያ ጎን ልትቆም ነዉ፣ የተቀሩት ሁሉ ከአል ሲሲ ና ከሽብርተኛዉ ጎን በመቆማቸዉ፣ ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ከነዚህም በተቃራኒ ጎን ቆሞዋል።

ኢሳያስን ለማስወገድ አሜሪካኖች እንቅስቃሴ ጀመሩ

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12269
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሰዉዬዉን ግን ምን አቅበዘበዘዉ፣ ሞቱ ደርሶ ሸቶት ይሁን?

Post by DefendTheTruth » 22 Sep 2024, 08:18

I was wondering why the boss of Shabia was so restless, nervous and unaware of what he is upto. It has been now revealed the reason he immediately headed to South Sudan was to beg and try to open yet another front against Ethiopia and wage war against Ethiopia from South Sudan too, in accordance to the mission he was assigned from his bosses from Egypt. He didn't lose anytime after seeing them off to fly to South Sudan.

South Sudan, I can say with confidence, will never allow Egypt to invade Ethiopia from its territory. Issu the Merzu should have known this much, an inept old man.


Post Reply