Page 1 of 1
ኢትዮጵያ አልተቻለችም፣ ሰዉዬዉን ከቪላ ሞቃዲሾ የመሰወገድ እቅድ!
Posted: 16 Sep 2024, 07:27
by DefendTheTruth
ኢትዮጵያ ነበረች የስቀመጠችዉ አሁን ደግሞ ኢትዮጵያ ታነሰዋለች። የእብዱ የስልጣን ጊዜ እያጠራ ነዉ።
Re: ኢትዮጵያ አልተቻለችም፣ ሰዉዬዉን ከቪላ ሞቃዲሾ የመሰወገድ እቅድ!
Posted: 16 Sep 2024, 07:30
by Odie
ፋንድያ

የምን አባክ ኢትዮጵያ ነው የምታወራው?
Re: ኢትዮጵያ አልተቻለችም፣ ሰዉዬዉን ከቪላ ሞቃዲሾ የመሰወገድ እቅድ!
Posted: 16 Sep 2024, 14:36
by DefendTheTruth
ኦዴ,
ስለኮለኒ ማዉራት ትችላለህ፣ አይደለም?
አሁን ሶማሊያ የኢትዮጵያ ኮለኒ ናት ብባል፣ ማጋነን ይመስለሃል?
ግብፅ መግቢያ ቀዳዳ አጥቶዋል ይባላል፣ ኢትዮጵያን ሳያስፈቅድ ማረፍ አይችልም። አለቀ ደቀቀ ነገሩ፣ አይደለም?
እስኪ ይህን ለዉስጥ አዋቂዎች ትተህ፣ የጎረቤታችንን ሰዉዬ ምን እንደምያቅበዘብዘዉ ነገረን?