Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ምነው ፋኖ ቀረ?
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=350532
Page
1
of
1
ምነው ፋኖ ቀረ?
Posted:
15 Sep 2024, 21:18
by
Axumezana
እራት ኪሎ እራት ኪሎ ኦሮሞ ዘፈነ
ፋናዬ ቢቀርበት ከሩቅ እያላዘነ
መጣሁ እራት ኪሎ እያለ ሲፎክር
ፋኖዬ መሸበት መተማ በጌምድር
Re: ምነው ፋኖ ቀረ?
Posted:
15 Sep 2024, 21:29
by
Misraq
ቲዲኤፍ ቢደክመው እጁ ሽባ ሲሆን
የመረጠው መሪም ለዓብይ ሎሌ ሲሆን
ቀሪውም ወረደ ሊወዳጅ ኤርትራን
ግን እንዴት እረሳው ጌታው ማይክ ሃመርን