Page 1 of 1

ኤርትራ ክፍለ ሀገር ከግብፅ ጋር አብራ ቅዘን በቅዘን ምን አደረጋት? ቀድማ ቅዘን ጨረሳት እኮ

Posted: 14 Sep 2024, 19:34
by Abere
ኤርትራ ክፍለ ሀገር ከግብፅ ጋር አብራ ቅዘን በቅዘን ምን አደረጋት? ቀድማ ቅዘን ጨረሳት እኮ

ከሰማይ በታች ያለ ሁሉ ማለፊያ ጊዜ አለው። የኢሳይያስ አፈርወርቅ መጨረሻ መጀመሪያ ዋዜማ የመገኜት ምልክቱ ከግብፅ ጋር በተቅማጥ መለከፉ ነው። ሻዕብያዎች ከፍተኛ የአረብ ባህል እንደ ኮሶ የተጣባቸው ጥገኛዎች ስለሆኑ በጩኸት እና በጉራ እንጅ መሬት ላይ ባለው ነባራዊ ሁኔታ ላይ አይመሩም። ሁል ጊዜ ያ! የላሜ ቦራዎች ዘመን ወያኔ እና ተላላ አማራን፤ ህዝብ አክ እንትፍ ያለውን ደካማ የደርግ ስርዐት አሁንም ያለ ይመስላቸዋል። ያ! በውሸት የተሞላው እምነታቸው ደግሞ ከባድመ 1 ሳምንት ዕድሜ ካለው የመሸነፍ ዕጣቸው እንኳን መቅሰም አይችሉም። ምክንያቱም የአረብ ኋላ ቀር ባዶ ጩኸት የእነርሱም ባህላዊ እሴታቸው ስላደረጉት - ለነገሩ አረበኛ ብሄራዊ ቋንቋቸው አይደል :mrgreen: - 2% አረብ ጎሳ ሳይኖራቸው።

ይህ የሻዕብያ 3ኛ ጊዜ ሙከራ ነፋኝ ቀበተተኝ 3ኛ ጊዜ ላናፋ ብላ በጅብ የዘነጠለችውን አህያ ተረት ነው። የአረቦች እና የምዕራባዊያን አጋሥስ አህያ ሻዕብያ የአሁኑ ጦርነት እንደሚያጠናቅቀው ማወቅ አይችልም። ተወደደም ተጠላም ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ላይ ትንጎባለልበታለች። እየመጣን ነው!

Re: ኤርትራ ክፍለ ሀገር ከግብፅ ጋር አብራ ቅዘን በቅዘን ምን አደረጋት? ቀድማ ቅዘን ጨረሳት እኮ

Posted: 14 Sep 2024, 19:42
by Dama
God God!
You lost all human decency and morality. You must be no different your stinky poo. Boy, your stinks.
You may be not be the exaggerate Amara Chawa.

Re: ኤርትራ ክፍለ ሀገር ከግብፅ ጋር አብራ ቅዘን በቅዘን ምን አደረጋት? ቀድማ ቅዘን ጨረሳት እኮ

Posted: 14 Sep 2024, 19:52
by Abere
ዐረብ ሲነካ አንተንም ሆድህን ቆረጠህ እንደ?!እግራቸውን ነቅለው ላይ ታች የሚጣደፉት እኮ የጦርነት ሸርተቴ ሆዳቸውን እየቆረጣቸው ነው።

You are just blinded by hate of Ethiopia and your world view distorted by back-ward savagery of Islamic fundamentalist thinking. Sadly, you have an up-side down view of the world. You have distorted view of the world because you look at things through the distorted and tainted glass of savagery Wahhabism.

Dama wrote:
14 Sep 2024, 19:42
God God!
You lost all human decency and morality. You must be no different your stinky poo. Boy, your stinks.
You may be not be the exaggerate Amara Chawa.

Re: ኤርትራ ክፍለ ሀገር ከግብፅ ጋር አብራ ቅዘን በቅዘን ምን አደረጋት? ቀድማ ቅዘን ጨረሳት እኮ

Posted: 14 Sep 2024, 20:13
by Axumezana
Remember Egypt was decimated by Emperor Yohannes in the present day ኤርትራ ክፍለሃገር 150 years ago!

Re: ኤርትራ ክፍለ ሀገር ከግብፅ ጋር አብራ ቅዘን በቅዘን ምን አደረጋት? ቀድማ ቅዘን ጨረሳት እኮ

Posted: 14 Sep 2024, 20:18
by Abere
ኢትዮጵያ ደክማለች ህዝብ ተካፋፍሏል ብለው ወቅት ጠብቀው ነው። ግን የተሳሳተ ግምት ነው። ያ! የጥንቱ ትግሬ፤ያ! የጥንቱ አማራ፤ ያ!የጥንቱ ኦሮሞ ወዘተ ኢትዮጵያዊነት ስሜት የለም ብለው ያምናሉ። ይህ እንድሆን ሶስቱን ሰይጣናት ( ሻዕብያ፤ወያኔ፤ኦነግ) አሳድገው ደግፈው ኢትዮጵያን አዳክመናል ወቅቱ አሁን ነው የሚል ነው።
Axumezana wrote:
14 Sep 2024, 20:13
Remember Egypt was decimated by Emperor Yohannes in the present day ኤርትራ ክፍለሃገር 150 years ago!

Re: ኤርትራ ክፍለ ሀገር ከግብፅ ጋር አብራ ቅዘን በቅዘን ምን አደረጋት? ቀድማ ቅዘን ጨረሳት እኮ

Posted: 14 Sep 2024, 20:35
by sun
Let us not allow ourselves to see the world upside down.