Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 6852
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ለፈገግታ፣ የአልማዜ ጨወታ ከኣፍላ እስከ ወሸባ

Post by Naga Tuma » 14 Sep 2024, 17:27

አልማዜ ላለማለት ኣንገደድም ብዬ ልጀምር፣ ምርጫዋ ስለሆነ።

በኣፍላነቷ ቶኬ እረ ህን መርማርን ብላ እዛም እዚህም ዴቲንግ ጀመረች።

ጎልምሳ ሆርሳን ቦይፍሬንድ ኣገኘች። ሶርሳ ሆነ ሆርሳ ቦይፍሬንድ ከተገኘ ጎልማሳ ምን ኣጣች?

ሰንብታ ቀን ነዉ የምጠብቀዉ እንጂ የተታላዩን ሪሌሽንሺፕ ኣይዴለም የምፈልገዉ ብላ፣ ወገነ ኦርመ ብላ ስትደንስ ኣስተዋይ ብያያት ወደ ሆርሳ ዞራ ኤክስ ኣረከኝ የሚል ጫወታ ኣመጣች።

ወሸባ ደርሳ ዌስት ኣፍርካ፣ ኢስት ኣፍርካ፣ ዋን ኣፍርካ እያለች ቶኬ እረ ሃ መርማርኑ የሚል ዘፈን ጀመረች።

almaze
Member+
Posts: 8405
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ለፈገግታ፣ የአልማዜ ጨወታ ከኣፍላ እስከ ወሸባ

Post by almaze » 14 Sep 2024, 18:17

Naga Tuma wrote:
14 Sep 2024, 17:27
አልማዜ ላለማለት ኣንገደድም ብዬ ልጀምር፣ ምርጫዋ ስለሆነ።

በኣፍላነቷ ቶኬ እረ ህን መርማርን ብላ እዛም እዚህም ዴቲንግ ጀመረች።

ጎልምሳ ሆርሳን ቦይፍሬንድ ኣገኘች። ሶርሳ ሆነ ሆርሳ ቦይፍሬንድ ከተገኘ ጎልማሳ ምን ኣጣች?

ሰንብታ ቀን ነዉ የምጠብቀዉ እንጂ የተታላዩን ሪሌሽንሺፕ ኣይዴለም የምፈልገዉ ብላ፣ ወገነ ኦርመ ብላ ስትደንስ ኣስተዋይ ብያያት ወደ ሆርሳ ዞራ ኤክስ ኣረከኝ የሚል ጫወታ ኣመጣች።

ወሸባ ደርሳ ዌስት ኣፍርካ፣ ኢስት ኣፍርካ፣ ዋን ኣፍርካ እያለች ቶኬ እረ ሃ መርማርኑ የሚል ዘፈን ጀመረች።
Looks like this thread hit the right note with you! :lol: :lol: :lol:

viewtopic.php?f=2&t=350380

Post Reply