ወሲባሙና ተረኛው ጫላ ፍቅረኞችን ገሎ ቅናሽ ፍርድ ተስጠው!
Posted: 14 Sep 2024, 12:07
ጫላ ጩቤ ጨበጠ ነበር የሚባለው::
አሁንማ ሽጉጥም ጨበጠ:: ባንክም ሌላም ሌላም ጨበጠ::ዝሙትም ጨበጠ:: በትዳሩ ላይ እየማገጠ ስው መግደል ጀመረ!
የተገደሉት እነማን ይሆኑ? ጫላ መግደሉ ብቻ ነው የተዘገበው!
“Injustice anywhere is a threat to justice everywhere”
Martin Luther King.