Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ከልመና እና ከተረጂነት ለመላቀቅ ምን መስራት ይጠበቅብናል ብላችሁ ታስባላችሁ?
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=350381
Page
1
of
1
ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ከልመና እና ከተረጂነት ለመላቀቅ ምን መስራት ይጠበቅብናል ብላችሁ ታስባላችሁ?
Posted:
14 Sep 2024, 00:10
by
Digital Weyane
ውሸት ለምስኪኑ የትግራይ ህዝባችን ዳቦ አይሆንም። ስንት አመት ዋሸን። እየሞትን እንዋሻለን። በቃን ኧረ በቃን!!! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ከልመና እና ከተረጂነት ለመላቀቅ ምን መስራት ይጠበቅብናል ብላችሁ ታስባላችሁ?
Posted:
14 Sep 2024, 01:22
by
Digital Weyane
<<ለይሕሹ ፣ ለይሰርቕ፣ ለይልምን ቆልዓ አይወለድ>> እላበሉ እዮም ተጋሩ ወለድና አዕቢዮምና።