Page 1 of 1

“ ጫት ማመንዠክ በአማራ ክልል መታገድ አለበት!”

Posted: 13 Sep 2024, 18:10
by Selam/

Posted: 13 Sep 2024, 18:18
by eden
this is potentially game changer move. This requires huge campaign to succeed. Go FANO!

Re: “ ጫት ማመንዠክ በአማራ ክልል መታገድ አለበት!”

Posted: 14 Sep 2024, 02:41
by Meleket
እታለም፡ ነጋ ጠባ እርኩሶች እያስተዳደሯት ነው የምትያት ኤርትራ፡ ከጫት የጸዳች መሆኗ ኣይገርምሽምን?

ጫት ደግሞ ከአማራ ክልል መጥፋት ኣለበት ማለት ዘረኝነት ነው፡ ለምን ጫት ከኢትዮጵያ ምድር መጥፋት ኣለበትም ኣይባልም፡ የኣማራን ህዝብ የሚጎዳ ከሆነ ሌላውን ህዝብስ ኣይጎዳምን ኣንልሽም።

ጫትን ከአማራ ክልል ለማጥፋት የሚችለው የቆምጫምባው ዓይነት ብልህ ኣመራር ሲገኝ ነውም ኣንልሽም። መቼም ቡዳ ምናምንም እያላችሁ ታምኑ የለ “ጫት የሚቅም ቡዳ ነው!” በሉና እስቲ ሞክሩት። ጫትን ለማጥፋት ሁነኛው መንገድ የጫት ነጋዴዎችን መቀፍደድ፡ ጫት የያዘ ሰውን ደግሞ ኣይቀጡቅጣት መቅጣት። በተለይማ በዬተማሪ ቤቱና “ዩኒቨርሲቲዎች” ያለውን የጫት ሱሰኛ በሙሉ ሰብስቦ በቅጣት መልክ ሁሉንም ኣካላት የሚጠቅም ስራ ለምሳሌ በሺዎች የሚቆጠሩ የተለያዩ ችግኞችን ተክሎ እንዲያጸድቅ ማዘዝና፡ “ቅጣቱን” ፈጽሞ እንዲወጣ ማድረግ ነው።

መቼም ጫት ብጽዕት ኢትዮጵያ ውስጥ የተንሰራፋው በኢሕአዴግ ግዜ መሆኑ ነው የሚታወቀው፡ ዋናው ምክንያት ደግሞ የትውልድን ተስፋ ለማጨለምና ለማጨናገፍ በዓላማ የተደረገ እንደሆነ ነው እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች የምናውቀው። በመሆኑም በእታለም ቆራጥ ኣመራር “ጫትን ከብጽዕት ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ማስወገድ እንደሚቻል” ተስፋ እናደርጋለን ብለናል በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ጠቅላያችሁም ባንድ ወቅት የሙስሊሙን የሃይማኖት ኣባቶች እባካችሁ ጫት ከእስልምና ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት የለውምና ተከታዮቻችሁን ኣስተምሩ፡ ጫትን አጥፉ ብለው ሲመክሩ ሰምተን ነበር። ምናለ ሰሚ ጀሮ ቢያገኙ!

Selam/ wrote:
13 Sep 2024, 18:10
“ ጫት ማመንዠክ በአማራ ክልል መታገድ አለበት!”

Re: “ ጫት ማመንዠክ በአማራ ክልል መታገድ አለበት!”

Posted: 14 Sep 2024, 08:14
by Selam/
በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን

የመንደፈራው ሐጭቤ፣ ፕ ስ ስ ስ ስ! ይኸ ርዕስ ስለ ሐማራ እንጂ ስለ ኮሚኒስት ሔርትራ ሐይደለም።

Meleket wrote:
14 Sep 2024, 02:41

Posted: 16 Sep 2024, 09:05
by Meleket
ጫት ማመንዥኽ “በብጽዕት ኢትዮጵያ” መታገድ ኣለበት።
Selam/ wrote:
14 Sep 2024, 08:14

Posted: 16 Sep 2024, 09:13
by Fed_Up
Selam/ wrote:
13 Sep 2024, 18:10
እዳሪዋ,
አንቺም አማራ ነኝ እያልሽ ነው? አጋሜዋ እናትሽ ጉዷን አትሰማ::

ለማንኛውም ይሄን ጉድ የጫቱ ንጉስ ስዩም ተሾመ አያይ? ቅቅቅቅቅቅቅቅ