Page 1 of 1

አበረን አገኘነው፤

Posted: 13 Sep 2024, 17:09
by Axumezana
የድሃን ሙኩት ቅቤውንም ነጥቆ
ጀግና ነኝ አለ በውፍረት ታንቆ
አቀበት አይወጣ አይወርድ ቁልቁለት
ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ የውሸት ጀግንነት
የድሃ ግፍ ፈልቶ ናላው የዞረበት
አራት ኪሎ ሳይገባ ቀኑ መሸበት




https://images.app.goo.gl/GZduKTtxHaLse4xo7

Re: አበረን አገኘነው፤

Posted: 14 Sep 2024, 22:18
by Axumezana
Axumezana wrote:
13 Sep 2024, 17:09
የድሃን ሙኩት ቅቤውንም ነጥቆ
ጀግና ነኝ አለ በውፍረት ታንቆ
አቀበት አይወጣ አይወርድ ቁልቁለት
ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ የውሸት ጀግንነት
የድሃ ግፍ ፈልቶ ናላው የዞረበት
አራት ኪሎ ሳይገባ ቀኑ መሸበት




https://images.app.goo.gl/GZduKTtxHaLse4xo7