Page 1 of 1

እንደ ዐደይ አበባ፤ እንደመስቀል ወፍ ቀጠሮ እንዳላቸው መስከረም ሲጠባ በህብር ደምቀው ብቅ እንደሚሉት ፤ ማማ ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ልትዘልቅ ጥበብ ተጎናፅፋ ጊዜው ደረሰላት።

Posted: 11 Sep 2024, 16:45
by Abere
እንደ ዐደይ አበባ፤ እንደመስቀል ወፍ ቀጠሮ እንዳላቸው መስከረም ሲጠባ በህብር ደምቀው ብቅ እንደሚሉት ፤
ማማ ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ልትዘልቅ ጥበብ ተጎናፅፋ ጊዜው ደረሰላት።