ጉዱን የዘረገፈዉ የግብፅ ጄነራል
Posted: 10 Sep 2024, 15:03
እስከ አሁን ስንሰማ የነበረዉ፣ ግብፅ ሶማሊያን ለማገዝ ወደ ሶማሊያ ትዘምታለች የምል ነበር፣ የሶማሊያን ፀጥታ ለማስጠበቅ ነዉ ተብሎ ነበር፣ እስከአሁን የነበረዉን የተባበሩት መንግስታትን ና የአፍሪካ ሕብረትን የሰላም አስከባሪ ጦርን ታግዛለች ነበር የተበላዉ።
ጄነራሉ ብቅ አለ ና ጉዳዩ ሌላ ነዉ ብሎ ቁጭ አለ፤ አለማዉ የግብፅን ጥቅም ማስጠበቅ ነዉ፣ ሶማሊያም ለዚህ ታግዘናለች፣ ነገሩ ግብፅ ሶማሊያን ማገዝ ሳይሆን ሶማሊያ ግብፅን የማገዝ እቅድ ነዉ ብሎን አረፈ፣ ጄነራሉ። ግብፅ ኢትዮጵያን ማንበርከክ አለባት፣ ሶማሊያ ደግሞ ለዚህ አለማ እገዛ ታረጋለች፣ መሬቷን ለግብፅ የጦርነት እቅዶች ታዉላለች ብሎን አረፈ ሰዉዬዉ።
ሶማሊያ ታዲያ እንዴት ነዉ የአለም አቀፍ እገዛ የምያስፈልጋት፣ እሷ ራሷ ለሌላ እየዋለች?
ይህ ጉዳይ ትልቅ ግንዛቤ ይፈልጋል!

https://thearabweekly.com/ethiopia-thre ... pt-somaliaMajor General Nasr Salem, an advisor at the Nasser Military Academy affiliated with the Egyptian army, said that military cooperation with Somalia comes within Egypt’s drive to protect its vital interests which extend to the sources of the Nile and to the Red Sea.
He told The Arab Weekly that supplying weapons and building strong military relations with Somalia “would contribute to securing Egyptian interests in neighbouring areas, specifically in the Gulf of Aden and the Red Sea, which ultimately leads to safeguarding Egyptian national security.”
He added that Egypt-Somalia military cooperation is “a message of deterrence to Ethiopia and a signal that any region is within Egypt’s reach if it poses a threat to it.”