Page 1 of 1

ጨፌም ወደ ምርት ሰጪነት ተለወጠ፣ የአብዪ ዘመን!

Posted: 09 Sep 2024, 16:02
by DefendTheTruth
ጨፌ መሬት ድሮ ጠፍ ነዉ፣ እህል አያበቅልም ተብሎ ይጣል ነበር፣ ለግጦሽም ራሱ አይበቃም ይባል ነበር፣ ረግራጋነት ስላለዉ።

ይሄም ተቀየረ ዘንድሮ፣ ጫፌም እህል ይሰጣል ተባለ፣ ጉድ ነዉ። እኛስ ራሃብም ስያንሰን ነዉ።


Re: ጨፌም ወደ ምርት ሰጪነት ተለወጠ፣ የአብዪ ዘመን!

Posted: 09 Sep 2024, 17:11
by Misraq
Ay Galla. ሱሪ አስፈታለሁ ብለህ ልታርድ መጥተህ እንደዚህ?