Page 1 of 1

Very good prognosis for Stupid Horus: No war from Egypt likely against his Etiopia.

Posted: 08 Sep 2024, 17:52
by Dama
Experts discuss Northeast Africa, otherwise UN calls it HoA.

Re: Very good prognosis for Stupid Horus: No war from Egypt likely against his Etiopia.

Posted: 08 Sep 2024, 18:04
by Horus
Dama wrote:
08 Sep 2024, 17:52
Experts discuss Northeast Africa, otherwise UN call s it HoA.
ዳማ ወያኔው፣
አንተ ዉሸታም አስመሳይ! ያንተ ጌታ ግብጽ በ1926 (በአንድ ሺ ዘጠኝ መቶ ሃያ ስድስት አመት እድሜዋ) በ18 ልዩ ልዩ ቅኝ ገዦች የተገዛች ጦርነት ተቃግታ አሸንፋ የማታውቅ ትገዥ ነች ። አንተ ዉሃ የምትሸከምላት ግብጽ እኔ የአየር ወፋ፣ ባዶ ቱልቱላ ነው የምላት ። እኔ ሆረስ አንተ የምትንፈሰፈሳልት ግብጽ የድራማ ንግስት ነው የምላት! ይህ ማለቅ ከፈለግ ጀግናው ያገሬ ልጅ ተሰምቶ በማይጠገበው አረብኛው የግብጽ ቆሽት እስከ ሚቃጠል የሚጠበጥባቸው ፕሮግራም ተከታተል ። አንተም በግዜ መሳሪያ ሰጥተውህ እንደ ነበር ትላት ሃቁ ወጥቷል ። ሆረስ በጂኑ በፍጥረቱ የባንዳ መርዝ ነው እንግታውቅ።