Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16692
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Horus ላቱን ውጭ አሳድሮ ፊቱ ብልጽግና መንደር ቢልከሰከስም ጮማ የሞላው ላቱ በዚህ መልኩ እየተበላ ነው

Post by Misraq » 08 Sep 2024, 13:14

.
.
.
ሸዋና ጎጃም ከታች አድፍጠው ሲጠብቁ ጎንደርና ወሎ ከላይ ብልጼን እየሳቡ ወጥረው ሊበጣጥሱት ነው:: ጎቤቾ ሆረስም ፋኖል ሊቀላቀል እያመነታ ነው፥፥ በቅርቡ ፋኖ ቩካ የጦር ስልት እያለ ወደ ብልጽግና እንደገባው ወደዚህም ይመጣል፥፥ ጉራጌን እና ስልጤን አለማድነቅ ከባድ ነው




Odie
Member+
Posts: 6216
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Horus ላቱን ውጭ አሳድሮ ፊቱ ብልጽግና መንደር ቢልከሰከስም ጮማ የሞላው ላቱ በዚህ መልኩ እየተበላ ነው

Post by Odie » 08 Sep 2024, 15:37

.
ሸዋና ጎጃም ከታች አድፍጠው ሲጠብቁ ጎንደርና ወሎ ከላይ ብልጼን እየሳቡ ወጥረው ሊበጣጥሱት ነው:: ጎቤቾ ሆረስም ፋኖል ሊቀላቀል እያመነታ ነው፥፥ በቅርቡ ፋኖ ቩካ የጦር ስልት እያለ ወደ ብልጽግና እንደገባው ወደዚህም ይመጣል፥፥ ጉራጌን እና ስልጤን አለማድነቅ ከባድ ነው [/color]
>>>>>
ጉራጌና ስልጤ እንደዚህ ስጣገባ ውስጥ የሚገቡ ወይም ልጅ በጋገረው የሚታለሉ አይመስለንም:: የሳይበር ተዋጊዎች ፋኖን እንደማትወክሉ ሁሉ እኛም የወጣንበት ዘር ውክልና አልተስጠንም:: ሆኖም ከምናየው ፋኖ በኮሮጆው ውስጥ ምን እንደያዘ ገና አልተገለጠም:: እዚህም እዝያ ማረክሁ ሲሉ ማየቱ ያው የተለመደ ሆኖዋል:: ከተማ ለምን ነፃ እንደማያወጡ ደረጀና መሳይንም ጭንቅ ውስጥ ከቶአል:: እኛም ምንነታቸው እስቲታወቅ ግድ የለንም ገዥው ሃይልና ቅልቦቹ ይጨነቁ:: አብዮትም ቻይና ሄዶ ሞኝ ኢትዮጵያውያን እንዲከተሉት ጦብያ ጦብያ ብሎ አለቃቅሶአል:: ኦሮምያ ሲወርድ ስበርናቸው ይልና ቻይና ሲገባ ጦብያ ቢል ቢያንስ እንደኔ አይነቱ አይስማውም:: በዚህ ጌታቸው በዚያ አብይ በዚህ ፋኖ ሁልሽንም እየታዘብን ነው:: የአንድ ዘር ጉልበተኛን እንደ ገና ኢትዮጵያዊ ጀግና እያልን የምንዘምርበት ጊዜ አልፎአል:: ወይ ተመሳሰለን አንድ እንሆናለን ካልሆነም ሁሉም ወደ ወርኪንጉ ይሄዳል::
ስላም!


Post Reply