Page 1 of 1

ከኢትዮጵያ ና ከሶማሊላንድ የምወጡ ዚናዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ፣ ኢትዮጵያ ከMOU ሳታፈገፍግ አልቀረችም።

Posted: 08 Sep 2024, 10:40
by DefendTheTruth
ሰፍ በል እንግዲህ፣ እንደለመድከዉ፣ ቁርጡ ተነግሮሃል፣ MOU ወደድክም ጠላህም እዚሁ ነዉ፣ ዉስጥ ለዉስጥም ስምምነቱ እየተጠናቀቀ ነዉ፣ ወደ ስራም ተገብቶዋል፣ ለግብፅ ና አሽከሮቹም የመጨረሻ ማስጠንቀቅያ ተስጥቶዋል። ኢትዮጵያኖችም ተነስቶዋል። በንዳዎች ተለይቶዋል!


Re: ከኢትዮጵያ ና ከሶማሊላንድ የምወጡ ዚናዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ፣ ኢትዮጵያ ከMOU ሳታፈገፍግ አልቀረችም።

Posted: 08 Sep 2024, 12:15
by sesame
pp (small letters intentional) is getting undressed by Fano. :lol: :lol: :lol:

https://www.facebook.com/permalink.php? ... 1065342779


Please wait, video is loading...