Page 1 of 1

The acid test for Getachew government!

Posted: 07 Sep 2024, 13:57
by Axumezana
Reinstatement of the territorial integrity of Tigray & conducting election without further delay.

ስዬ ከአሜሪካ በል ግፉ ሲላቸው
አብይ ከአራት፥ ኪሎ ሲዘዋውራቸው
የወያኔ ኔይትዎርክ ግራ ቢያገባቸው
ጌታችውና ፃድቃን ህመም ጀመራቸው
የክህደት መጨረሻ ቁልቁል ሊከታቸው
ዘጭ ዘጭ ነው ትርፉ አብይ እስኪበላቸው