Page 1 of 1

ኢትዮጵያ እውን በእውሮፓ ቅኝ ገዥውች ተፈላጊ ምድር ነበረችን?

Posted: 06 Sep 2024, 21:15
by Fed_Up
-እንግሊዞች ጎንደር ድረስ ዘልቀው ገብተ ቴዎድሮስን ገለዋል
-ጣሊያኖች 5 አመት ገዝተዋት ጥለዋት ሄደዋል
-ቱርኮች ከሶማሌ እከ ትግራይ ድረስ መጥተው አይተው ገለው ቀጥቅጠው ጥለውት ሄደዋል
-ፖርቱጋል መጥተው አይተው ጥለዋት ሄደዋል

ይህን አይቶ ለምን ብሎ ለምጠይቅ...


የተፈጥሮ ሃብት ወይም ስትራቴጂክ ሎኬሽን የሌላት ማማ ኢትዬጵያ በአውሮፖ ገዥውች ተፈላጊ አአልነበረችም:: አራት ነጥብ

መታደል እንበለው ወይስ መረገም?