Page 1 of 1
AGENTS & WATER CARRIERS OF EGYPT - LISTEN, LISTEN, LISTEN !!!
Posted: 06 Sep 2024, 20:46
by Horus
Re: AGENTS & WATER CARRIERS OF EGYPT - LISTEN, LISTEN, LISTEN !!!
Posted: 06 Sep 2024, 21:51
by Wordpad
Monkey Horous what happened to the fake MOU
Re: AGENTS & WATER CARRIERS OF EGYPT - LISTEN, LISTEN, LISTEN !!!
Posted: 06 Sep 2024, 23:05
by Horus
Wordpad wrote: ↑06 Sep 2024, 21:51
Monkey Horous what happened to the fake MOU
የጥሊያን ቱስ ቱስ፣
እኔ ቀደም ያሉት ጽሁፎቼን ማገላበጫ ግዜ ስለሌለኝ መዝገብ ቤቴን ወ/ሮ አቢሲኒያ ጠይቃት። እዚያ መዝገብ ውስጥ ኢትዮጵያ ያፍሪቃ ቀንድ ንጉስ ፣ ያባይ ባለቤትና ቀይ ባህረኛ መሆኗን መጥቀሰን ትነግርሃለች ። ደሞም በዙሪያዋ የተለጣጠፉ ጥቃቅን አገር ተብዬዎች ስርዓት ካልያዙ ተራ በተራ ተገቢ ቅጣትና ትምህርት እንደ ምትሰጥ ጨምሬ ጠቅዛለሁ። ያንን ፋይል ስታገላብጥ ታገኘዋለህ ።