ሰበር ዜና : ኦጋዴን ውስጥ ስለወጣው ነዳጅ በተመለከተ መሬት አንቀጥቅጥ መረጃ ሾልኮ ወጣ
Posted: 06 Sep 2024, 13:23
ነዳጅ የተባለው የደፈረሰ ውኃ ነበር ለካ :: አይ ዓብይ አህመድ በቃ እንደዚህ ቱልቱላ ሆነህ ቀረህ ?
ነዳጅ አውጥተናል እንኳን ደስ አላችሁ !
የኮሮና መድኃኒት አግኝተናል እንኳን ደስ አላችሁ !
ሰው ሠራሽ ዝናብ አዘነብን እንኳን ደስ አላችሁ !
መንኮራኩር አመጠቅን እንኳን ደስ አላችሁ !
ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት ሆነች ተመስገን አምላኬ እንኳን ደስ አላችሁ !
https://www.facebook.com/reel/1670105187110008