ግብፅ ኢትዮጵያ፤ኢትዮጵያ ደግሞ ግብፅ ብትሆን ግብፅ የአባይን አቅጣጫ ትቀይር ነበር-ኢትዮጵያን ልታስጠማ።እባብን ልቡን አይቶ እግር ነሳው ግብፅን አባይ ነሳት-ተቀባይ እንጅ ሰጭ አላደረጋትም።
Posted: 06 Sep 2024, 11:19
ግብፅ ኢትዮጵያ፤ ኢትዮጵያ ደግሞ ግብፅ ብትሆን ግብፅ የአባይን ውሃ አቅጣጫ ትቀይር ነበር-ኢትዮጵያን ልታስጠማ።እግዜር እባብን ልቡን አይቶ እግር ነሳው ግብፅን አባይ ነሳት-ተቀባይ እንጅ ሰጭ አላደረጋትም።
በሁሉም ረገድ የአፍሪካ በተለይም ፈረንጆቹ ከቀኝ ግዛት ጀምሮ አፍሪካ ቀንድ ለሚሉት አካባቢ ኢትዮጵያ የምስጢሩ ሁሉ ሰረገላ ቁልፍ ነች ( ማስተር ኪይ - paswword ነች)።
በሁሉም ረገድ የአፍሪካ በተለይም ፈረንጆቹ ከቀኝ ግዛት ጀምሮ አፍሪካ ቀንድ ለሚሉት አካባቢ ኢትዮጵያ የምስጢሩ ሁሉ ሰረገላ ቁልፍ ነች ( ማስተር ኪይ - paswword ነች)።