Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14857
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አርበኛ እስክንድር ነጋ በእንግሊዘኛ በሰጠው ቃለ-መጠይቅ ላይ አብይ አህመድ እንደ መለስ ዜናዊ BBC ላይ "አበበነኝ" ብሎ ለምን ብቅ አላለም? Afan እንግሊዘኛ ኢንጅሩ hahaha

Post by Abere » 06 Sep 2024, 11:09

አርበኛ እስክንድር ነጋ በእንግሊዘኛ በሰጠው ቃለ-መጠይቅ ላይ አብይ አህመድ እንደ መለስ ዜናዊ BBC ላይ "አበበነኝ" ብሎ ለምን ብቅ አላለም? Afan እንግሊዘኛ ኢንጅሩ :lol:





Abere
Senior Member
Posts: 14857
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አርበኛ እስክንድር ነጋ በእንግሊዘኛ በሰጠው ቃለ-መጠይቅ ላይ አብይ አህመድ እንደ መለስ ዜናዊ BBC ላይ "አበበነኝ" ብሎ ለምን ብቅ አላለም? Afan እንግሊዘኛ ኢንጅሩ haha

Post by Abere » 06 Sep 2024, 11:35

በእርግማን ቢሆን እኮ እስከ አሁን የአብይ አህመድ ነብያት እና ፓስተሮች ጨርሰውት ነበር። ግን እስክንድር ስንት ደም የመጠጠ የኦሮሙማ ሰራዊትን ጨረሰው እንጅ። ዘመነ ካሴት መራዊ (ጎጃም) ይሻለዋላ - ተመችቶታል። ለምን እንደ እስክንድር አቀበት ቁልቁለት ደጋ ቆላ እየወጣ ይንከራተት። :lol:

TesfaNews wrote:
06 Sep 2024, 11:27
Down down dictator balde ras

Dil le zemene

Post Reply