Page 1 of 1
ይግባኝ ለሆረስ ከጎጎት
Posted: 05 Sep 2024, 10:43
by Odie
አብይ ከንቲባ ነው
Ethnic federalism/kililism is a killer!!
Re: ይግባኝ ለሆረስ ከጎጎት
Posted: 05 Sep 2024, 12:03
by Horus
Odie wrote: ↑05 Sep 2024, 10:43
አብይ ከንቲባ ነው
Ethnic federalism/kililism is a killer!!
ዘሞ ኦዴ፣
ይግባኝ ስትለኝ ምን ማለትህ ነው?
Re: ይግባኝ ለሆረስ ከጎጎት
Posted: 05 Sep 2024, 12:58
by Odie
እንዳው አስተያየት ቢኖርህ ብዬ ነው!
ቆሴን አውቀዋለሁ:: እኖር ውስጥ ነው::
ጥያ ሶዶ መስለኝ:: ሌላው ቦታ አላውቀውም::
ድሮ እንዲህ አይነት ጣጣ አይስማም::
የዘር ፖለቲካ ቁሻሻ ነው!!
ከዚህ ካልተወጣ እሳቱ አይጠፋም!!