Page 1 of 1

ዛቻን ወደ ፍራቻ!

Posted: 05 Sep 2024, 07:47
by DefendTheTruth
የዘመኑ ጦርነትን መስወገጃ ዘዴ!

"The best way to avoid war is to prepare for it" said someone whom I don't remember for now.

How true was the assessment!


Re: ዛቻን ወደ ፍራቻ!

Posted: 05 Sep 2024, 07:56
by DefendTheTruth
ዛቻዉ መጀመሪያ ላይ ይህን ይመስል ነበር!


ዛሬስ ምን ይመስላል? እናንተዉ ፍረዱት!

ከሰሜንም ከምስራቅም ያሉት ጠላቶቻችን በኢትዮጵያ ፍራት እንቅልፍ አጥቶዋል፣ ይህ ሐቅ ነዉ!

Re: ዛቻን ወደ ፍራቻ!

Posted: 05 Sep 2024, 10:48
by DefendTheTruth



Re: ዛቻን ወደ ፍራቻ!

Posted: 05 Sep 2024, 10:52
by DefendTheTruth
Exit but to where? Can the man in the name of Hassan Sheihk Mohammed answer this question? Now, the ball is in his court.

Re: ዛቻን ወደ ፍራቻ!

Posted: 05 Sep 2024, 11:01
by DefendTheTruth
ሁለቱ ዋና ዋና የጦር መኮንኖች አብሮ በአንድ አዉሮፕላን አይጓዙም፣ የየራሳቸዉን አዉሮፕላኖችን አስነስቶ ነዉ የምጓዙት፣ ሁለቱ አዛዦች በአንደ ቦታ ላይ ብዙዉን ጊዜ አይገኙም! ይህን የተገነዘቡ ብዙዎች አይመስሉኝም!


Re: ዛቻን ወደ ፍራቻ!

Posted: 05 Sep 2024, 11:06
by DefendTheTruth
ከዛቻ ወደ ልመና፣ ከዚያም ወደ ፍራቻ፣

ሻቦን ምን ይዋጠዉ አሁን? የተማመኑበት ጉልበት በፊታቸዉ ላይ ተንሻንፍፎ ወድቆዋል!