ልጅ ይሮጣል እንጂ ከአባቱ አይቀድምም!
Posted: 05 Sep 2024, 04:17
ኢሳያስ የምባል ዋር ሎርድ ከማንም ቀድሞ ሮጦ ቤጂንግ ገባ፣ ምንልባትም ዋናዉ ምክንያቱ ደግሞ ሰለ አከባቢዉ አለመረጋጋት ና የቀጠናዉ የጦርነት ስጋት ልሆን ይችላል። ኢሱ ዘ መርዙ ቀድሞ በመገኘት ኢትዮጵያን ከሜሞረንደም ኦፍ አንደርስታንዲንግ እንድታፈገፍግ ግፊት ያድርጉልን በመላት ለመማፀን ይሆናል።
የኢትዮጵያዉ ክቡር ጠቅላይ ሚንስተር፣ ክቡር ዶክተር አብዪ አህመድ ከ2 ቀናት ቦኋላ ነበር ኢሱ ዘ መርዙን ተከትሎ ወደ ቤጂንግ ያቀኑት፣ ሆኖም ግን በቅድሚያ የቻይናዉን መሪ በመገነኘት ስለ ኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት ነ አስፈላጊነት አስረግጦ በመስረዳት፣ የቻይናዉን መሪ ለማሳመን ችሎዋል። ኢትዮጵያ የምትሰራቸዉን ስራዎች ሁሉ እንዲያደንቁም አስደርጎዋል። ኢሱ ዘ መርዙ ግን ሌላስ ምን ትሰራለህ ስባል፣ አይ እኛ ስጋት ስላለብን ወደ ልማት መግባት አልቻልንም በማለት የተለመደዉን ዝባዝንኬ ቀባጥሮ አርፎዋል፣ በዚህ ሁኔታ የተገረሙት ፕረዚዳንት ሺ ፒንግም ታዲያ ስጋት ስላለብህ ነዉ እንዴ ከሁሉም አስቀድሜህ ወደ ቻይና የመጠሀዉ ብሎ ሰዉዬዉን በግርምት ጠይቆዋቸዋል።
ስጋት፣ ስጋት፣ ስጋት ና ስጋት!
ኢሳያስም ሮጦ ሮጦ በለመደዉ መልኩ ባዶ እጁን ለመመለስ ተገዶዋል፣ እፍረት ተላብሶ!