Page 1 of 1
EGYPT: A DRAMA QUEEN!
Posted: 03 Sep 2024, 11:24
by Horus
AND, HERE ETERNAL STRATEGY OF FRIGHTENING ETHIOPIA!!
Egypt: a nation that has never came out its colonial trauma. Colonial and imperial powers kept Ethiopia in poverty for her lazy and dependent existence. Now as Ethiopia is raising her head, this lazy bluffer is going total postol, total temper tantrum on a level of epic drama.Now they want Somali people to fight their Nile war for them. It will not happen.
Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
Posted: 03 Sep 2024, 11:39
by Horus
Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
Posted: 03 Sep 2024, 12:02
by Tiago
Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
Posted: 03 Sep 2024, 12:22
by Dark Energy
Old kiosk resident Horsee,
Is self deceit very common in Guragie land ?

Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
Posted: 03 Sep 2024, 12:28
by Horus
ሲያረጅ አያምርም ይባላል። አቢይን መጥላት አንድ ነገር ሆኖ ፣ አቢይን የጎዱ መስሎዋቸው ከግብጽና ሳይድ ባሬ ጋር መቆም ሺ ግዜ ያየነው አሳዛኝ የፖሊቲከኞች ውድቀት ነው። ስልጣን የሚፈልጉ ፖለቲከኞች ሁሉ የሚቀምሱት አሳዛኝ ጽዋ ነው ። ኢትዮጵያ ካቢይ በላይ ነች! ግብጽ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ነች ! ኢትዮጵያ የባሀር በርና ባህር ኃይል በድግ ያስፈልጋታል ። በመሰረቱ አንዳርጋቸው ጽጌ በቃው ከፖለቲካ ወጥቶ መጻፍ እየጻፈ ቢኖር ነው የሚያምርበት ። እሱ አሁን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ቅንጣት ፋይዳ የለውም። በዘመኑ የሚገባውን ሰርቷል። ለሁሉም ግዜ አለው ። ይህ የሱ ዘመን አይደለም። መልካም ሕይወት እመኝለታለሁ! እኔ 10 ክፍል ጀምሮ አውቀዋለሁ ። አንድ ነገር ሲያበቃ ማወቅ አለበት!!!
Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
Posted: 03 Sep 2024, 13:16
by DefendTheTruth
Horus wrote: ↑03 Sep 2024, 12:28
ሲያረጅ አያምርም ይባላል። አቢይን መጥላት አንድ ነገር ሆኖ ፣ አቢይን የጎዱ መስሎዋቸው ከግብጽና ሳይድ ባሬ ጋር መቆም ሺ ግዜ ያየነው አሳዛኝ የፖሊቲከኞች ውድቀት ነው። ስልጣን የሚፈልጉ ፖለቲከኞች ሁሉ የሚቀምሱት አሳዛኝ ጽዋ ነው ። ኢትዮጵያ ካቢይ በላይ ነች! ግብጽ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ነች ! ኢትዮጵያ የባሀር በርና ባህር ኃይል በድግ ያስፈልጋታል ። በመሰረቱ አንዳርጋቸው ጽጌ በቃው
ከፖለቲካ ወጥቶ መጻፍ እየጻፈ ቢኖር ነው የሚያምርበት ። እሱ አሁን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ቅንጣት ፋይዳ የለውም። በዘመኑ የሚገባውን ሰርቷል። ለሁሉም ግዜ አለው ። ይህ የሱ ዘመን አይደለም። መልካም ሕይወት እመኝለታለሁ! እኔ 10 ክፍል ጀምሮ አውቀዋለሁ ። አንድ ነገር ሲያበቃ ማወቅ አለበት!!!
መፅሓፍ እየፃፈ?
እዉነት ሳይኖር መፅሓፍ መፃፍ ምን ይባላል? ዉሸቱን ጠርዞ ለገቢያ እንዲያቀርብ?
ይህ የባንዳ ልጅ፣ ምን ጊዜም ባንዳ ነዉ፣ የእሳያስ አፈወርቂ ተላላኪ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፈረደዋል! ይህ ሰዉ ምን አለ በሉኝ፣ ለግብፅም ተላልኮዋል፣ ሰነዱ አንድ ቀን ይወጣ ይሆናል።
Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
Posted: 03 Sep 2024, 13:24
by Horus
DefendTheTruth wrote: ↑03 Sep 2024, 13:16

አንተ ጂል ተገንጣይ ወያኔ ወድቆ ዘመዶችህ እስከ ተተኩ ድረስ ወያኔ ደግፈህ እዚህ ፎረም ላይ ስትታገለኝ አለነበርም?! አሁን ለግዜው ስልጣን ላይ ቂጥጥ ስትል ቱስ ቱስ ትላለህ!! ካንተ እኩል ጸረ ኢትዮጵያዊ ማን አለ? ችግሩ አንተና አንተን መሰል ኢትዮጵያን አታውቋትም!! አንተ ሺ ግዜ ተቀጥቅጠህ ኢትዮጵያን ትመስላለህ እንጂ ኢትዮጵያ አንተን አትመስልም!! መጨረሻ ላይ አንተና ዘመዶችህ ይህን መቀበላችሁ ጥሩ ነው ። አይን የራሱን ጉድፍ አያይም ይባላል!
Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
Posted: 03 Sep 2024, 13:30
by Horus
Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
Posted: 03 Sep 2024, 13:37
by Horus
Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
Posted: 03 Sep 2024, 13:45
by DefendTheTruth
Horus wrote: ↑03 Sep 2024, 13:24
DefendTheTruth wrote: ↑03 Sep 2024, 13:16
Horus wrote: ↑03 Sep 2024, 12:28
ሲያረጅ አያምርም ይባላል። አቢይን መጥላት አንድ ነገር ሆኖ ፣ አቢይን የጎዱ መስሎዋቸው ከግብጽና ሳይድ ባሬ ጋር መቆም ሺ ግዜ ያየነው አሳዛኝ የፖሊቲከኞች ውድቀት ነው። ስልጣን የሚፈልጉ ፖለቲከኞች ሁሉ የሚቀምሱት አሳዛኝ ጽዋ ነው ። ኢትዮጵያ ካቢይ በላይ ነች! ግብጽ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ነች ! ኢትዮጵያ የባሀር በርና ባህር ኃይል በድግ ያስፈልጋታል ። በመሰረቱ አንዳርጋቸው ጽጌ በቃው
ከፖለቲካ ወጥቶ መጻፍ እየጻፈ ቢኖር ነው የሚያምርበት ። እሱ አሁን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ቅንጣት ፋይዳ የለውም። በዘመኑ የሚገባውን ሰርቷል። ለሁሉም ግዜ አለው ። ይህ የሱ ዘመን አይደለም። መልካም ሕይወት እመኝለታለሁ! እኔ 10 ክፍል ጀምሮ አውቀዋለሁ ። አንድ ነገር ሲያበቃ ማወቅ አለበት!!!
መፅሓፍ እየፃፈ?
እዉነት ሳይኖር መፅሓፍ መፃፍ ምን ይባላል? ዉሸቱን ጠርዞ ለገቢያ እንዲያቀርብ?
ይህ የባንዳ ልጅ፣ ምን ጊዜም ባንዳ ነዉ፣ የእሳያስ አፈወርቂ ተላላኪ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፈረደዋል! ይህ ሰዉ ምን አለ በሉኝ፣ ለግብፅም ተላልኮዋል፣ ሰነዱ አንድ ቀን ይወጣ ይሆናል።
አንተ ጂል ተገንጣይ ወያኔ ወድቆ ዘመዶችህ እስከ ተተኩ ድረስ ወያኔ ደግፈህ እዚህ ፎረም ላይ ስትታገለኝ አለነበርም?! አሁን ለግዜው ስልጣን ላይ ቂጥጥ ስትል ቱስ ቱስ ትላለህ!! ካንተ እኩል ጸረ ኢትዮጵያዊ ማን አለ? ችግሩ አንተና አንተን መሰል ኢትዮጵያን አታውቋትም!! አንተ ሺ ግዜ ተቀጥቅጠህ ኢትዮጵያን ትመስላለህ እንጂ ኢትዮጵያ አንተን አትመስልም!! መጨረሻ ላይ አንተና ዘመዶችህ ይህን መቀበላችሁ ጥሩ ነው ። አይን የራሱን ጉድፍ አያይም ይባላል!
አዎ፣ ለላፉት ስድስት አመታት፣ ቀጥቅጥህ ኢትዮጵያን እንድመስል እንደ አደረከኝ!
እፍረት ብስ፣ መናጢ!
Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
Posted: 03 Sep 2024, 14:23
by Union
Egypt የድራማ qeen ከሆነች ስልጤስ ምን ሊሆን ነው

Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
Posted: 03 Sep 2024, 14:46
by Horus
union wrote: ↑03 Sep 2024, 14:23
Egypt የድራማ qeen ከሆነች ስልጤስ ምን ሊሆን ነው
ስልጤ ያንተ አክስት ይሆናል

ቦዘኔ ባንዳ

Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
Posted: 03 Sep 2024, 14:59
by Affable
ቻይናዎች የ ጃፓንን ኢምፔሪያሊዝም ሲዋጉ የ ኮሚኒስት ፓርቲው ዛሪ ታይዋንን ከመሰረቱት ጋር — የ ፓርቲው ስም ጠፋኝ — ግንባር ፈጥሮ ነበር። በመጀመሪያ አገር ሲኖር ነው የፓለቲካ ሹኩቻ በአገር ውስጥ ሊኖር የሚችለው። ከግብፅ ጋር የሚያብር ማንኛውም የ ኢትዩጺያ ፓለቲከኛ እንደ ጠላት መቆጠር አለበት። አንዳንድ የ Ethiopia ፓለቲከኞች እውቀትም ሆነ በየሳምንቱ ማሊያ የመቀየር አባዜ የሚያሳፍር ነው።
Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
Posted: 03 Sep 2024, 15:09
by Horus
Affable wrote: ↑03 Sep 2024, 14:59
ቻይናዎች የ ጃፓንን ኢምፔሪያሊዝም ሲዋጉ የ ኮሚኒስት ፓርቲው ዛሪ ታይዋንን ከመሰረቱት ጋር — የ ፓርቲው ስም ጠፋኝ — ግንባር ፈጥሮ ነበር። በመጀመሪያ አገር ሲኖር ነው የፓለቲካ ሹኩቻ በአገር ውስጥ ሊኖር የሚችለው። ከግብፅ ጋር የሚያብር ማንኛውም የ ኢትዩጺያ ፓለቲከኛ እንደ ጠላት መቆጠር አለበት። አንዳንድ የ Ethiopia ፓለቲከኞች እውቀትም ሆነ በየሳምንቱ ማሊያ የመቀየር አባዜ የሚያሳፍር ነው።
ኩሚንታንግ ይባሉ ነበር! እጅግ ትክክል ነህ! ይህ በታሪክ ውስጥ የፖለቲካ ሃሁ ነው!