ጌታቸውን በመጉዚትነት የያዙት ስዬና፥ ፃድቃን፥ TPLF'ን መውረስ ወይም ማፍረስ ይችሉ ይሆን፤
Posted: 03 Sep 2024, 01:42
ትግራይ ወርቅ አላት መባሉን ሲሰሙ
ትግራይ ማእድን አላት መባሉን ሲሰሙ
ፖሎቲኮኞቻችን በሙኞት ታመሙ
የታጋይ አፅም ረግጠው ወንበርዋን አለሙ
ትግራይ ማእድን አላት መባሉን ሲሰሙ
ፖሎቲኮኞቻችን በሙኞት ታመሙ
የታጋይ አፅም ረግጠው ወንበርዋን አለሙ