አይ የኢትዮጵያ "ወታደር" ፋኖ መጣብህ ሲሉት ፈርጥጦ ሱዳን ገባ አሉ? ወይ ውርደት
Posted: 02 Sep 2024, 17:55
እንዴት ነው ጎበዝ፤ እምዬ እነዚህን ተማምና ነው ከ ኤርትራ፣ ከሶማሌና ከግብፅ ውግያ የምትገጥመው።
ሞቷን የናፈቀች አይጥ የድመት አፍንጫ ታሸታለች አሉ
የሚገርመው ግን ዛሬ ፈርጥጠው ሱዳን የገቡት ወታደሮች ፈርጥጠው ሱዳን ከገቡት የወያኔ ወታደሮች ጋር እንደዚህ አንድ ላይ ተሰልፈው የእርዳታ ራሽን ሲቀበሉ ነው

ሞቷን የናፈቀች አይጥ የድመት አፍንጫ ታሸታለች አሉ
የሚገርመው ግን ዛሬ ፈርጥጠው ሱዳን የገቡት ወታደሮች ፈርጥጠው ሱዳን ከገቡት የወያኔ ወታደሮች ጋር እንደዚህ አንድ ላይ ተሰልፈው የእርዳታ ራሽን ሲቀበሉ ነው