Page 1 of 1

Ethiopia - Egypt wars

Posted: 01 Sep 2024, 13:30
by Axumezana
“ኢትዮጵያ

1ኛ እናትህ ናት፣2ኛ ክብርህ ናት፣ 3ኛ ሚስትህ ናት፣ 4ኛ ልጅህ ናት፣ 5ኛ መቃብርህ ናት።

የእናት ፍቅር፣የዘውድ ክብር፣ የሚስት ደግነት፣የልጅ ደስታ፣የመቃብር ከባድነት እንደዚህ መሆኑን እወቅ!"

አፄ ዮሃንስ ፬ኛ