Page 1 of 1
"በአንድ እጅ ኢትዮጵያን በሌላዉ እጅ ደግሞ አልሸባብን እንዋጋለን" HSM
Posted: 01 Sep 2024, 07:17
by DefendTheTruth
እስከ ዛሬ ድረስ በራሷ አቅም አል ሸባብን መዋጋት አቅቶዋት፣ በሌሎች አገር አገራት ስትደገፍ የኖረች ሶማሊያ አሁን ደግሞ በእብዱ መሪዋ በኩል፣ በአንድ እጅ ኢትዮጵያን በሌላዉ እጅ ደግሞ አልሸባብን እንዋጋለን በምል ተልካሻ አባባል ብቅ ብላሌች፣ የጉድ አገር!
Re: "በአንድ እጅ ኢትዮጵያን በሌላዉ እጅ ደግሞ አልሸባብን እንዋጋለን" HSM
Posted: 01 Sep 2024, 07:36
by Fiyameta
Re: "በአንድ እጅ ኢትዮጵያን በሌላዉ እጅ ደግሞ አልሸባብን እንዋጋለን" HSM
Posted: 01 Sep 2024, 10:28
by Abere
Fiyameta.
I think you felt the heat very much now, with your future already hit a dead-end. RIP sing-a.poor. Your dream dead.
Red Sea Afar is on its way back home to sweet home Ethiopia.