Page 1 of 1

የአፍሪካ ቀንድ ንዑስ ከበርቴ እንደ ተልባ ተንጫጫ!

Posted: 31 Aug 2024, 14:01
by Horus
ወደብ እንካችሁ ልመና ተጀመረ! ገና ምን አይተሽ! ቀጥሎ የሱማሌ ሕዝብ ሃሰን ሼክ የተባለ አሸባሪን ያባርራል !

ባፍሪካ ቀንድ ያለው ታላቅ አገር፣ ወሳኝ አገር ማ እንደ ሆነ አለም በብረት አይኑ እየመሰከረ ነው ።

ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ቱርክን ለምንም ነገር አትፈልጋትም! በቃ ቱርክ አላርፍ ካላረፈች ከኢትዮጵያ ትባረራለች!