Page 1 of 1

ትግራይ ላይ ያለው የፓለቲካ ውጥንቅጥ "ስዬ የሚመራው የ2000 splinter group with PP" ተቀናጅተውና ተናበው TPLFን ለመፈረካከስ የሚያደርጉት ጨዋታ ነው!

Posted: 31 Aug 2024, 12:14
by Axumezana
ትግራይ የጆኖሳይድ ጦርነት በገጠማት ጊዜ ድምፅ ያልሆነው ገብሩ እስራት አሁን ላይ ወያነን ለማዳከም በስዬ የሚመራውና ጌታቸው ረዳን በሞግዚትነት የያዘው ቡድን አፈ ቀላጤ ሆኖ እየሰራ ነው።