The power struggle in Tigray continues! ስዬ የሚዘውረው ጌታቸውን በሞግዚትነት የያዘው ቡድን፤
ጌታቸው ወያነን ለመውረስ ወይንም ለማፍረስ አልሞ እየሰራ ላለው ስዬ አብርሃ በሚመራው ከአፄ ዮሃንስ ዘመን ጀምሮ የስልጣን ተፎካካሪ መሳፍንታዊ ቤተሰብ ለሞግዚትነት ራሱን ሰጥቶና ድርጅቱን ሸጦ የስልጣን መወጣጫ እየሆነ ሲሆን፥ ስዬ ይኸን እንዲያስፈጽሙ ጀነራል ፃድቃንንና ወንድሙን አሰፋ አብርሃን መድበዋል። ይኸ ደግሞ በመለስ ዜናዋና በስዬ አብርሃ መካከል፥ ለነበረው የስልጣን ፉክክርና ሽኩቻ የሚያስቀጥል ነው።
Last edited by Axumezana on 30 Aug 2024, 12:14, edited 6 times in total.
Re: The power struggle in Tigray continues! ስዬ የሚዘውረው የጌታቸው ሞግዚት ቡድን፤
የትግራይ ሕዝብ ወቅታዊ ሁኔታ:: አማራን አጠፋለሁ ብለህ ተነስተህ ይሃው ውጠቱ:: የወረሞ መጨረሻ ከዚህ የከፋ ይሆናል mark jimmy's word
Re: The power struggle in Tigray continues! ስዬ የሚዘውረው ጌታቸውን በሞግዚትነት የያዘው ቡድን፤
Poor Misraq it is foolish of you to think or accept any propaganda which says the great Amhara people will be eradicated by any one not alone their own flesh and blood , the Tigray people.