ደብተራ መለከት ማነው፤
ጎጃም ጎንደር ድብትርናን ሰንቆ
በጣልያን ፋሽስታዊ ሱልጡን ነኝ ባይነት ታንቆ
በውስጥ ለብሶ የኢሳያስን ጥብቆ
በውጭ የጋራ ፈርጦችን ቀበቶ ታጥቆ
ግለጡት ጭምብሉን ያዙት በመንጠቆ
የኢትዮጵያ ጠላት አሽካሪ
ውስጥ አዋቂ መሰሪ
የግብፅ አሳላፊ መካሪ
ሽር ጉድ ባይ አደናጋሪ
በጣልያን ፋሽስታዊ ሱልጡን ነኝ ባይነት ታንቆ
በውስጥ ለብሶ የኢሳያስን ጥብቆ
በውጭ የጋራ ፈርጦችን ቀበቶ ታጥቆ
ግለጡት ጭምብሉን ያዙት በመንጠቆ
የኢትዮጵያ ጠላት አሽካሪ
ውስጥ አዋቂ መሰሪ
የግብፅ አሳላፊ መካሪ
ሽር ጉድ ባይ አደናጋሪ
Re: ደብተራ መለከት ማነው፤
ለተሸነፈውና ለአብይ አህመድ ሰግዶ ፓንቱን ለሚያሸት ሃይል መልስ መስጠት አቁመናል

Re: ደብተራ መለከት ማነው፤
Meleket,
ልዋጭ ልዋጭ ብሎ ዐመድ በጤፍ ለመለወጥ የሚታክት የዘመኑ ሞኝ ብልጣብልጥ ነው።
ልዋጭ ልዋጭ ብሎ ዐመድ በጤፍ ለመለወጥ የሚታክት የዘመኑ ሞኝ ብልጣብልጥ ነው።
Re: ደብተራ መለከት ማነው፤
I like that!
Laughing
Laughing
Re: ደብተራ መለከት ማነው፤
ደብተራ መለከት አጭበርባሪ ነው ማለቱ ይበቃል።
አንተ ግን የተምታታብህ ቀንዳም ወያኔ ነህ!
አንተ ግን የተምታታብህ ቀንዳም ወያኔ ነህ!
Re: ደብተራ መለከት ማነው፤
Selam አንቺም ወያኔ ነች ይሉሻል፤
Re: ደብተራ መለከት ማነው፤
ለምን ይመስልሃል እንደዛ የሚሉት?
ሌላውን ኢትዮጵያዊ ጠቅልለው በኪሳቸው ያስገቡት እየመሰላቸው ስለሚቃዡና፤ የትግራይን ህዝብ የሚያከብር አማራ፣ ኦሮሞ ወይንም ጉራጌ በፍፁም እንዳይኖር የቤት ስራቸውን ሰርተው ያጠናቀቁ ስለሚመስላቸው ነው።
እኔ ሰላም፣ ጉጥ ሻዕቢያዎችንና ወያኔዎች እንዲሁም ዱልዱም ኦነጎችና ፒፒዎች ለሚፈበርኩት የውሸት ክስ ምንም ደንታ አይሰጠኝም። አስፀያፊ ጎጠኞችንና አድር ባይ ካድሬዎችን ከመኮርኮም ግን ማንም ሊያስቆመኝ አይችልም።

Selma ነገርሽ ሁሉ ኢህአፓ ኢህአፓ ይሸታል፤
Re: ደብተራ መለከት ማነው፤
Good God! A hatred so disturbing, the allegation so full of lies.Selam/ wrote: ↑30 Aug 2024, 14:31ለምን ይመስልሃል እንደዛ የሚሉት?
ሌላውን ኢትዮጵያዊ ጠቅልለው በኪሳቸው ያስገቡት እየመሰላቸው ስለሚቃዡና፤ የትግራይን ህዝብ የሚያከብር አማራ፣ ኦሮሞ ወይንም ጉራጌ በፍፁም እንዳይኖር የቤት ስራቸውን ሰርተው ያጠናቀቁ ስለሚመስላቸው ነው።
እኔ ሰላም፣ ጉጥ ሻዕቢያዎችንና ወያኔዎች እንዲሁም ዱልዱም ኦነጎችና ፒፒዎች ለሚፈበርኩት የውሸት ክስ ምንም ደንታ አይሰጠኝም። አስፀያፊ ጎጠኞችንና አድር ባይ ካድሬዎችን ከመኮርኮም ግን ማንም ሊያስቆመኝ አይችልም።
What do you benefit character assassination!
Devil!
Re: ደብተራ መለከት ማነው፤
የሻዕቢያ ካራክተር character ከሞተ እኮ ሰላሳ ዓመት አለፈው።
Dama wrote: ↑30 Aug 2024, 22:54Good God! A hatred so disturbing, the allegation so full of lies.Selam/ wrote: ↑30 Aug 2024, 14:31ለምን ይመስልሃል እንደዛ የሚሉት?
ሌላውን ኢትዮጵያዊ ጠቅልለው በኪሳቸው ያስገቡት እየመሰላቸው ስለሚቃዡና፤ የትግራይን ህዝብ የሚያከብር አማራ፣ ኦሮሞ ወይንም ጉራጌ በፍፁም እንዳይኖር የቤት ስራቸውን ሰርተው ያጠናቀቁ ስለሚመስላቸው ነው።
እኔ ሰላም፣ ጉጥ ሻዕቢያዎችንና ወያኔዎች እንዲሁም ዱልዱም ኦነጎችና ፒፒዎች ለሚፈበርኩት የውሸት ክስ ምንም ደንታ አይሰጠኝም። አስፀያፊ ጎጠኞችንና አድር ባይ ካድሬዎችን ከመኮርኮም ግን ማንም ሊያስቆመኝ አይችልም።
What do you benefit character assassination!
Devil!
Re: ደብተራ መለከት ማነው፤
ወንድማችን Abere ይሄው በል እንካ ዐመዱን ጤፉን ወስደናል! ታሪኹን ለመጪው ትውልድ ለማቆየትና መልክ መልኩን ለማስያዝ ያክል ነው። ይመችህ ደግሞ ብለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
viewtopic.php?f=2&t=348941&p=1500315#p1500315
viewtopic.php?f=2&t=346583&p=1501373#p1501373
viewtopic.php?f=2&t=348503
viewtopic.php?f=2&t=347746
viewtopic.php?f=2&t=347869
viewtopic.php?f=2&t=302694&start=40

ወዳጃችን እነዚህ ሃሳቦች ባንድ ወቅት በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ያካፈልንዎት እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነን። ታሪኩን በመልክ በመልኩ ለማስያዝ ነው ከብዙ በጥቂቱ። ኣይዞኻ ጐበዛይ ወዲ ትግራይ!
ሕዝብይ መንግሥትይ ኤርትራ ከም ትማልን ቅድም ትማልን ሎምይ ኰነ ጽባሕ’ለ ኣብ ጐድንኻ ለዀነይ፧ ኣይዞኻ ጐበዛይ ወዲ ትግራይ!
viewtopic.php?f=2&t=280152
viewtopic.php?f=2&t=349195
viewtopic.php?f=2&t=349183&p=1501348#p1501348
viewtopic.php?f=2&t=348979&p=1500336#p1500336
viewtopic.php?f=2&t=348884
viewtopic.php?f=2&t=348722&p=1499171#p1499171
viewtopic.php?f=2&t=302696
viewtopic.php?f=2&t=345149
viewtopic.php?f=2&t=295080
viewtopic.php?f=2&t=271487

የአጣዬዋ እታለም አንዳንዴ ከአጭበርባሪዎች ጋር “ስናጭበረብር” መሆኑ ነው። 'የማጭበርበር' ታሪካችንን እስኪ ለትውልድ እናቆዬው ብለን ነው። ይመችሽ እታለም ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
viewtopic.php?f=2&t=304008&start=40
viewtopic.php?f=2&t=347684
viewtopic.php?f=2&t=348544
viewtopic.php?f=2&t=348503
viewtopic.php?f=2&t=348635
viewtopic.php?f=2&t=349214
viewtopic.php?f=2&t=304008&start=40
viewtopic.php?f=2&t=347684
viewtopic.php?f=2&t=348544
viewtopic.php?f=2&t=348503
viewtopic.php?f=2&t=348635
viewtopic.php?f=2&t=349214
Re: ደብተራ መለከት ማነው፤
Ascari Meleket,
There is no ጭዋ in Eritrea but mafia and cheating culture . There is also no pride in Eritrea, but humiliation slavery and a culture of migration by hook or crook to escape from slavery

ወዳጃችን Axumezana ሃሳብህን ሰምተንሃል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። viewtopic.php?f=2&t=192647
Re: ደብተራ መለከት ማነው፤
Meleket ወዳጅነት በቃል ወይስ በተግባር፤ Do not forget, you are among the participants of the genocide committed on Tigray!
Re: ደብተራ መለከት ማነው፤
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥
አጭቤው፣ እኔ ሰላም ያንተን የመንደፈራ ኮተት የማነብ ይመስልሃልን?
አጭቤው፣ እኔ ሰላም ያንተን የመንደፈራ ኮተት የማነብ ይመስልሃልን?
Meleket wrote: ↑31 Aug 2024, 04:03የአጣዬዋ እታለም አንዳንዴ ከአጭበርባሪዎች ጋር “ስናጭበረብር” መሆኑ ነው። 'የማጭበርበር' ታሪካችንን እስኪ ለትውልድ እናቆዬው ብለን ነው። ይመችሽ እታለም ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
viewtopic.php?f=2&t=304008&start=40
viewtopic.php?f=2&t=347684
viewtopic.php?f=2&t=348544
viewtopic.php?f=2&t=348503
viewtopic.php?f=2&t=348635
viewtopic.php?f=2&t=349214