Page 1 of 1
"ኣቤት ስልጡን ኣገር ኣቤት ውብ ከተማ: መንገዳችን መብራት እቤታችን ሻማ"
Posted: 29 Aug 2024, 02:54
by sesame
Re: "ኣቤት ስልጡን ኣገር ኣቤት ውብ ከተማ: መንገዳችን መብራት እቤታችን ሻማ"
Posted: 29 Aug 2024, 03:21
by Fiyameta
Re: "ኣቤት ስልጡን ኣገር ኣቤት ውብ ከተማ: መንገዳችን መብራት እቤታችን ሻማ"
Posted: 29 Aug 2024, 07:25
by Fed_Up
እምትበላው የላት ውብ ከተማ ያማራት
እምዬ ኢትዮጵያ ከብት ነው የሚመራት::
ቅቅቅቅቅቅቅቅ

Re: "ኣቤት ስልጡን ኣገር ኣቤት ውብ ከተማ: መንገዳችን መብራት እቤታችን ሻማ"
Posted: 29 Aug 2024, 09:53
by Meleket
መንገዱ ከበራ ቤቱ ሻማ ካለው፡
ሁሉ ከሚጨልም እንዲያ ነው ሚሻለዉ!
ቤቱ መብራት ሆኖ መንገድ ከጨለመ፡
"ሽብሩ" ይመጣል እያስገመገመ።
ኣንዳች ሳይሰሩ ሓሜት ከመለቅለቅ፡
ስራ ከተሰራ ወሬ ከመስለቅ፡
መንገዱና ቤቱ በብርሃኑ ሲደምቅ፡
ዘመኑ ይሆናል በብርሃን መጥለቅለቅ፡
ዘመኑ ይሆናል በብርሃን መፍለቅለቅ
ታድያ ይህን ለማዬት ስራን እየሰሩ በትዕግስት መጠበቅ።