Page 1 of 1
የግብጽና የሱማሌ የጦር ታምቡር ለማስተንፈስ ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ምን ማድረግ አለባት?
Posted: 28 Aug 2024, 22:39
by Horus
አንደኛ፣ ኢትዮጵያ የጦር ኃይሏን በመላ ሱማሌ ድምበሮች በሰፊውና በሙሉ ዝግጅቱ ማሰለፍ፤ የጦር ኃይል ቁጥር አንድ እርምጃ ስለሆነ።
ሁለተኛ፣ የጠንካራ ዲፕሎማሲ መቆሚያ ጠንካራ ውስጣዊ አገራዊ የአላማ አንድነት ስለሆነ ባስቸኳይ የውስጥ ቅራኔዎችን በድርድር መዝጋት፤ በውስጡ የተከፋፈለ አገር የውጭ ጠላትን መቋቋም ስለማይችል።
ሶስተኛ፣ ማንኛውም ፖለቲካ ሎካል አካባቢያዊ ስለሆነ...
(1) የኢትዮጵያና ሱማሌላንድ መግባቢያ ሰነድ ባስቸኳይ ወደ ሙሉ ስምምነት መፈረምና ከሱማሌላንድ ጋር ዙሪያ ገብ ቅንብርና ትብብር ማድረግ፤ የዚህ ውዝግብ ሁሉ መሰረት የኢትዮጵያ ባህር በር ጉዳይ ስለሆነ።
(2) የኢትዮጵያ ወዳጆችና የግብጽን ጣልቃ ገብነት ከሚቃወሙት 5ቱ የሱማሌ እስቴቶች ጋር ጥብቅ ትብብርና መረዳዳት ማድረግ።
(3) አል ሻባብ በነዚህ እስቴቶች ላይ ምንም አይነት ጥቃት እንዳያደርስ አድርጎ መምታት፤ ከነዚህ እስቴቶች ጋር የኢኮኖሚና የደህንነት ስምምነት መፈጸም።
(4) እንደ ሱማሊያ ፣ ጂቡቲና ኤርትራ ያሉ የግብጽ ፕሮክሲዎችን በራሳቸው የውስጥ ቀስው እንዲጠመዱ ማድረግ።
(5) ኬኒያ ፣ ደቡብ ሱዳንና ሱዳን ከኢትዮጵያ ጎን እንዲቆሙ ማድረግ።
(6) የአባይ ተፋሰስ አገሮች ከኢትዮጵያ ጎን እንዲቆሙ ማድረግ።
አራተኛ፣ ያፍሪካ ሕብረት የግብጽ ጦር ወደ ሱማሌ የጋበዘበት አቋሙን እንዲለውጥ ከፍተኛ ዘመቻ ማድረግ።
አምስተኛ፣ በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ ጥቅም ያላቸው እነ እስራኤል ፣ ኢሚሬት ፣ ቱርክና ሌሎችም ወዳጅ ከሆኑት ጋር ትብብር ማክረር ፣ ቱርክ ቢያንስ ገለልተኛ በማድረግ ግብጽን መነጠል ፤ በተላይ ግብጽን ከአፍሪካ ሕብረት ማግለል ።
ስድስተኛ፣ ከአለም ኃያላኖች ሩሲያ፣ አሜሪካ፣ ቻይና፣ እንግሊዝና ፈረንሳይ መሃል ቢያንስ የአንዳቸው በቂ ድጋፍ ለማግኘት መጣር ።
ድል ለኢትዮጵያ!
Re: የግብጽና የሱማሌ የጦር ታምቡር ለማስተንፈስ ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ምን ማድረግ አለባት?
Posted: 28 Aug 2024, 22:45
by Horus
Re: የግብጽና የሱማሌ የጦር ታምቡር ለማስተንፈስ ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ምን ማድረግ አለባት?
Posted: 28 Aug 2024, 22:52
by almaze
Based on my understanding, ጉራንዝ tend to avoid direct combat on the war front. What is the basis for your excitement about a war that you and your family won't be involved in?
Re: የግብጽና የሱማሌ የጦር ታምቡር ለማስተንፈስ ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ምን ማድረግ አለባት?
Posted: 28 Aug 2024, 22:54
by Horus
Re: የግብጽና የሱማሌ የጦር ታምቡር ለማስተንፈስ ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ምን ማድረግ አለባት?
Posted: 28 Aug 2024, 23:03
by Horus
Re: የግብጽና የሱማሌ የጦር ታምቡር ለማስተንፈስ ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ምን ማድረግ አለባት?
Posted: 28 Aug 2024, 23:11
by Odie
almaze wrote: ↑28 Aug 2024, 22:52
Based on my understanding, ጉራንዝ tend to avoid direct combat on the war front. What is the basis for your excitement about a war that you and your family won't be involved in?
>>>>>>
አልማዜ እንዳይገባሽ ትካዜ...
እምመጣለሁ በጊዜ....
አልማዝ አልማዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜ!
የብርጌ አመዳሙ አልማዜ
እምመጣላሁ በጊዜ
ሩሁስ-ጋማ ሊልሽ ጉራንዜ

🥹🥹
Re: የግብጽና የሱማሌ የጦር ታምቡር ለማስተንፈስ ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ምን ማድረግ አለባት?
Posted: 28 Aug 2024, 23:20
by Horus
Odie,
አልማዜን ተዋት! ይልቅስ ከላይ በለጠፍከው ሃረግ ውስጥ አሁን ሱማሌን ለመበቀል የሱማሌላንድን ስምምነት መፈር ነው ያልከው ከወዲሁ ነገሩ የተፈረመ ይመስላል! የብልጽግና ሚዲያዎች በግልጽ ወደብ አለን እያሉ ውይይት ማድረግ ጀምረዋል ። ይህ ሁሉ ግርግር ዝም ብሎ አይምሰልህ! ነገሩ አብቅቷል፣ ወይም የስምምነቱ ቀን ስለተወነ ይመስለኛ የግብጽ ጥድፊያ!! ልብ በል ግብጽ አሁን ድግቡን መንካት አይችሉም ፣ በኖሕ ጎርፍ ስለሚያልቁ ማለት ነው።
Re: የግብጽና የሱማሌ የጦር ታምቡር ለማስተንፈስ ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ምን ማድረግ አለባት?
Posted: 28 Aug 2024, 23:31
by almaze
Odie wrote: ↑28 Aug 2024, 23:11
almaze wrote: ↑28 Aug 2024, 22:52
Based on my understanding, ጉራንዝ tend to avoid direct combat on the war front. What is the basis for your excitement about a war that you and your family won't be involved in?
>>>>>>
አልማዜ እንዳይገባሽ ትካዜ...
እምመጣለሁ በጊዜ....
አልማዝ አልማዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜ!
የብርጌ አመዳሙ አልማዜ
እምመጣላሁ በጊዜ
ሩሁስ-ጋማ ሊልሽ ጉራንዜ

🥹🥹
The poem is exceptionally well-crafted. It would be wonderful if you had a talent for singing too. It would be great if we could work together on a remix of the Almaze song.
Re: የግብጽና የሱማሌ የጦር ታምቡር ለማስተንፈስ ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ምን ማድረግ አለባት?
Posted: 28 Aug 2024, 23:31
by Odie
Horus wrote: ↑28 Aug 2024, 23:20
Odie,
አልማዜን ተዋት! ይልቅስ ከላይ በለጠፍከው ሃረግ ውስጥ አሁን ሱማሌን ለመበቀል የሱማሌላንድን ስምምነት መፈር ነው ያልከው ከወዲሁ ነገሩ የተፈረመ ይመስላል! የብልጽግና ሚዲያዎች በግልጽ ወደብ አለን እያሉ ውይይት ማድረግ ጀምረዋል ። ይህ ሁሉ ግርግር ዝም ብሎ አይምሰልህ! ነገሩ አብቅቷል፣ ወይም የስምምነቱ ቀን ስለተወነ ይመስለኛ የግብጽ ጥድፊያ!! ልብ በል ግብጽ አሁን ድግቡን መንካት አይችሉም ፣ በኖሕ ጎርፍ ስለሚያልቁ ማለት ነው።
>>>>
እምቢ ብለው ከመጡ አረ አስብንም ሩህስ-ጋማ ማለት ነው! whatever that means! ከዚያ እንደራደራለን!
እነዚህ mercenaries የባስ አንድ ሊያረጉን ነው መስለኝ?
ስለ ሊጋባው በየነ ስምተው ይሆን?
ዚያድ ባሬና ግምጥ ስናይ እንደውም ወኔያችን ይመጣል እኮ!
የቤት ጭቅጭቃችን ሊያስረሱንና አብይን ደጋፊ ሊያበዙለት ነው?
ዝም ብለው ግርግሩን ትተው ፋኖ ን ቢደግፉ ይሻላቸው ነበር!
Re: የግብጽና የሱማሌ የጦር ታምቡር ለማስተንፈስ ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ምን ማድረግ አለባት?
Posted: 28 Aug 2024, 23:39
by Odie
almaze wrote: ↑28 Aug 2024, 23:31
Odie wrote: ↑28 Aug 2024, 23:11
almaze wrote: ↑28 Aug 2024, 22:52
Based on my understanding, ጉራንዝ tend to avoid direct combat on the war front. What is the basis for your excitement about a war that you and your family won't be involved in?
>>>>>>
አልማዜ እንዳይገባሽ ትካዜ...
እምመጣለሁ በጊዜ....
አልማዝ አልማዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜ!
የብርጌ አመዳሙ አልማዜ
እምመጣላሁ በጊዜ
ሩሁስ-ጋማ ሊልሽ ጉራንዜ

🥹🥹
The poem is exceptionally well-crafted. It would be wonderful if you had a talent for singing too. It would be great if we could work together on a remix of the Almaze song.
>>>>
አልማዜ እንዳይገባሽ ትካዜ
እኔ ባማሪኛ
እንቺ በእንግሊዝኛ!
እንደራደራለን tomorrow!
አትሳደቢ ብቻ ጉራንዜ!
.............
ጉራጌ ደግ ነው ያበላል ብሩንዶ
ተስማምተን እንደሁ ነይ እንሂድ ሶዶ....የምሁሩ ሆረስ አገር..ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ...አልማዜዋ

Re: የግብጽና የሱማሌ የጦር ታምቡር ለማስተንፈስ ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ምን ማድረግ አለባት?
Posted: 29 Aug 2024, 01:21
by Horus
Odie,
ሊጋባው በየነ ጠጅ አልጠጣም ብሎ እየተጀነነ!
እስቲ ጨርሰው?!!!
እስቲ ይቺን የመስቃን እንቁ ልጋብዝህ! ትግስት በላይነህ ትባላለች፣ አባቷ የታወቁ ደራሲና ባለቅኔ ነበሩ!
ይህ 'የማይፈራው' የሚል ስም ያለው ለዘማች ጀግኖች መወድስ የደረሰችው ነው ። ድንገት ረስተሃው ከሆነ በጉራጌኛ ዘፈን 'ደርስ' ነው የሚባለው ! ዘፈን የምን ቃል እንደ አላውቅም ! ትክክለኛ ቃሉ ድርሰት ነው ። ድርሰት በንባብ አለ ፣ ድርሰት በዜማ አለ። ዘፋኞችን 'ደርሳማ' እንላቸዋለን! መልከ ሰናዮችን 'መልካማ' እንደ ምንላቸው!!
Re: የግብጽና የሱማሌ የጦር ታምቡር ለማስተንፈስ ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ምን ማድረግ አለባት?
Posted: 29 Aug 2024, 02:00
by Horus
Re: የግብጽና የሱማሌ የጦር ታምቡር ለማስተንፈስ ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ምን ማድረግ አለባት?
Posted: 29 Aug 2024, 14:59
by Horus
Re: የግብጽና የሱማሌ የጦር ታምቡር ለማስተንፈስ ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ምን ማድረግ አለባት?
Posted: 29 Aug 2024, 15:46
by Affable
እኔ እንደሚገባኝ ግብፅ አብዳለች። በሌላ አነጋገር የግብፅ ፓለቲከኛች በጥቅሉ አብደዋል። ሰሞኑን የሚንከራተቱበትን ሁኔታ ለመረዳት ራእይ መሆንን ይሻል። ሰሞኑን ኬንያ ናቸው የሚለውን ወሬ አጣጥመህ ሳትጨርስ ደቡብ ሱዳን ሲንቀዋለሉ ታገኛቸዋለህ። የሰሞኑ የሶማሌ ፉቅራቸው ፍፁም ሰዎቹ ጨርቃቸውን ጥለው አብደዋል የሚያስብል ነው።
ኢትዪጺያን ለማስፈራራት ነው የሚሉ አሉ። ያ በርግጥ ጭራሽ ማበዳቸውን ነው የሚያረጋግጠው። ጤነኛ ቢሆኑ ከማንኛውም የምስራቅ አፍሪቃ አገሮች ከ Ethiopia ጋር ሰላማዊ ግንኙነት መፍጠር ትርፉ አመዛኝ መሆኑን ይረዱ ነበር።