Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9638
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 27 Aug 2024, 12:54
ወያኔ ወደ ሥልጣን ተመልሶ ለመምጣት ብሎ በተጋሩ ወገኖቹ ላይ እንዴት እንዲህ ይጨክናል? ለዛውም በእህቶቹና ህፃናት ልጆቹ ላይ!?
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9638
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 27 Aug 2024, 15:09
ለ good cause (ጡሩ ሙክንያት) ነው የተደፈሩት የሚሉ የህወሓት ካድሬዎች ለተጋሩ እህቶቻችንን ድምፅ እንዳንሆንባቸው እያደናቀፉን ነው። ቦተለይ ቦተለይ Justice Seeker ብሎ ራሱን የሚጠራ የህወሓት ካድሬ ፆታዊ ጥቃት የተፈጸመባቸው ተጋሩ እህቶቻችንን ፍትህ እንዳያገኙ ድምፃችንን ለማፈን አፈር ልሶ ተነስቷል።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9638
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 27 Aug 2024, 18:37
ወያኔ ዎገኖቼ የኤርትራውያንን ስም ለማጥፋት የሀሰት መረጃዎችን በማቅረብና የፈጠራ ወሬን በማሰራጨት ቡዙ ጥረት ቢያደርጉም አልሳካ ስላላቸው ሃያ አራት ሺ <<24,000>> የትግራይ ሴቶችንና ህፃናትን ራሳቸውን በመድፈር ድርጊቱ በኤርትራውያን እንደተፈፀመ አድርገው ወነጀሉ ፣ አፋቸዉን ሞልተዉ በሀሰት መሰከሩ። ኤርትራውያን ለተደፈሩት ተጋሩ እህቶቻችን ሀዘናቸው ሲገልፁና ማፅናናትን ሲመኙ፣ ወያነ ዎገኖቼ ግን ለገዛ ተጋሩ እህቶቻቸው ምንም ዓይነት ደንታ የሌላቸው የአውሬነት ባህሪ የተጠናዎታቸው ናቸው።