ሴራ የሚለው ቃል ከጉራጌ ብትዋሱትም ትርጉምና ተግባሩ ግን አንድም ቀን አልገባችሁም። ኦሮሞ ሴራ የለውም ሴራ የስርዓት ካልቸር ማለት ነው ። ሁሉም አይነት ስርዓት የልጅና አዋቂ፣ የክፉና ደግ፣ የፍትህና ግፍ፣ የልቅነትና ቁጥብነት ፣ የትላንትና ዛሬ ፣ የዛሬና ነገር! የታሪክና ትርክት፣ የሞራል ፣ የእምነት፣ የፍቅርና አብሮ መኖር ... ይህን ሁሉ የሚያውቁት አባቶች እንጂ ልጆች አይደሉም!!! እድገታቸው ለአቅመ ውሳኔ ያልበቃን ፈንጂ ስሜት እንደ ጀግና አዝለህ ለ50 አመት ከዘፈንክ ውጤቱ ይህ ነው ።
ትግሬን ተመልከት ! የማንም ፈረንጅ በፈበረከው ክላሽ ስንት አመት ፎከረ! ዘፈነ! እናሳ የት ደረሰ! ኦሮሞም ይህው ነው!
ልብ አድርግ በጉራጌምኮ የቄሮ ኩረጃ ዘርማና አርዴ ተነስቶ ነበር! የጉራጌ አባቶች ምን አደረጉ?!!! ልጅ ይመመራል! ይታዘዛል እንጂ አገር አይመራም! አደብ አሉ! ሴራ ማለት ያ ነው!!! ኦነግ የተባለ ያልበሰለ ቂጣ ያንተ ድምጽና መሪ ከመሆኑ በፊት ኦሮሞ ስለ ሁሉም ነገር ሴራ ነበረው ! ያ አሁን ፈርሷል! The chickens have come home to roost!
Negati.